የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 68
  • የተቸገረ ሰው ጸሎት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የተቸገረ ሰው ጸሎት
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የተቸገረ ሰው ጸሎት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እባክህ ጸሎቴን ስማ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • እባክህ ጸሎቴን ስማ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ድፍረት ስጠኝ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 68

መዝሙር 68

የተቸገረ ሰው ጸሎት

በወረቀት የሚታተመው

(መዝሙር 4:1)

1. አምላክ ሆይ፣ ‘ጸሎቴን ስማ’ ብዬ እጮኻለሁ።

ቆስያለሁ፤

ሸክሜ ከብዷል፤ በጣም ደክሜያለሁ።

ይሰማኛል ዋጋ ’ንዳጣሁ፤

ተስፋም ቆርጫለሁ።

አጽናኙ አምላክ ይሖዋ፣

አስብልኝ ምነው?

(አዝማች)

ቀና አ’ርገኝ፤ ልጽና እርዳኝ።

ተስፋው እውን ይሁንልኝ።

ሳዝን ቶሎ ድረስልኝ።

አንተ ኃይሌን አድስልኝ።

2. ቃልህ ያጽናናኛል፤

ስደክም ያበረታኛል።

ውስጤን መግለጽ ሳልችል ስቀር

ስሜቴን ይጋራል።

ቃልህ ውስጥ ያለው እውነት

እምነቴን ይገንባልኝ።

ፍቅርህ ከልቤ ይበልጥ

ታላቅ መሆኑም ይግባኝ።

(አዝማች)

ቀና አ’ርገኝ፤ ልጽና እርዳኝ።

ተስፋው እውን ይሁንልኝ።

ሳዝን ቶሎ ድረስልኝ።

አንተ ኃይሌን አድስልኝ።

(በተጨማሪም መዝ. 42:6፤ 119:28⁠ን፣ 2 ቆሮ. 4:16⁠ን እና 1 ዮሐ. 3:20⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ