የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 74
  • የይሖዋ ደስታ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋ ደስታ
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “የይሖዋ ደስታ”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የይሖዋ ደስታ ምሽጋችን ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • አዲሱ መዝሙር
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • አዲሱ መዝሙር
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 74

መዝሙር 74

የይሖዋ ደስታ

በወረቀት የሚታተመው

(ነህምያ 8:10)

1. ያበስራል ጊዜው መንግሥቱ መቅረቡን፤

ይገባናል ማወጅ ይህን።

መዳናችን ቀርቧል እዩ ወደ ላይ፤

እፎይ ልንል ነው ከሥቃይ!

(አዝማች)

የአምላክ ደስታ ምሽጋችን ነው።

ከፍ ባለ ድምፅ ’ናወድሰው።

ተስፋው ያስፈንድቀን፣ እናመስግነው፤

ለአምላክ ይዘምር ሁሉም ሰው።

የአምላክ ደስታ ምሽጋችን ነው።

ስሙን ሁሉም ሰው ይወቀው።

ለንጉሣችን ታማኞች በመሆን፣

በደስታ ’ናገለግላለን።

2. ያምላክ ባሮች ወደ’ሱ ተመልከቱ፤

እሱ ብርቱ ነው አትፍሩ።

እንነሳ ’ናወድሰው በግለት፤

በደስታ እንዘምርለት!

(አዝማች)

የአምላክ ደስታ ምሽጋችን ነው።

ከፍ ባለ ድምፅ ’ናወድሰው።

ተስፋው ያስፈንድቀን፣ እናመስግነው፤

ለአምላክ ይዘምር ሁሉም ሰው።

የአምላክ ደስታ ምሽጋችን ነው።

ስሙን ሁሉም ሰው ይወቀው።

ለንጉሣችን ታማኞች በመሆን፣

በደስታ ’ናገለግላለን።

(በተጨማሪም 1 ዜና 16:27⁠ን፣ መዝ. 112:4⁠ን፣ ሉቃስ 21:28⁠ን እና ዮሐ. 8:32⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ