የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • bm ገጽ 4
  • የጊዜ ቅደም ተከተል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጊዜ ቅደም ተከተል
  • መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ማውጣት የሚቻለው እንዴት ነው?
    ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
  • ምሳሌ የሚሆኑ አንዳንድ ጠባቂዎች
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
  • ዋጋ ሊተመንለት የማይቻለውን የአምላክን ዕንቁ መጽሐፍ ቅዱስን መመርመር!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ዘመናችን የደረሰው እንዴት ነው? ክፍል አንድ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
ለተጨማሪ መረጃ
መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
bm ገጽ 4

የጊዜ ቅደም ተከተል

  1. “በመጀመሪያ . . .”

  2. 4026 ዓ.ዓ. አዳም ተፈጠረ

  3. 3096 ዓ.ዓ. አዳም ሞተ

  4. 2370 ዓ.ዓ. የጥፋት ውኃ ጀመረ

  5. 2018 ዓ.ዓ. አብርሃም ተወለደ

  6. 1943 ዓ.ዓ. ይሖዋ ለአብርሃም የገባው ቃል ኪዳን

  7. 1750 ዓ.ዓ. ዮሴፍ በባርነት ተሸጠ

  8. ከ1613 ዓ.ዓ. በፊት ኢዮብ ተፈተነ

  9. 1513 ዓ.ዓ. ከግብፅ መውጣት

  10. 1473 ዓ.ዓ. እስራኤላውያን በኢያሱ እየተመሩ ከነዓን ገቡ

  11. 1467 ዓ.ዓ. የከነዓንን ምድር አብዛኛውን ቦታ ተቆጣጠሩ

  12. 1117 ዓ.ዓ. ሳኦል ንጉሥ ሆኖ ተቀባ

  13. 1070 ዓ.ዓ. አምላክ ከዳዊት ጋር የመንግሥት ቃል ኪዳን ገባ

  14. 1037 ዓ.ዓ. ሰለሞን ነገሠ

  15. 1027 ዓ.ዓ. በኢየሩሳሌም የተሠራው ቤተ መቅደስ ተጠናቀቀ

  16. በ1020 ዓ.ዓ. ገደማ ማሕልየ መሓልይ ተጠናቀቀ

  17. 997 ዓ.ዓ. የእስራኤል ብሔር ለሁለት ተከፈለ

  18. በ717 ዓ.ዓ. ገደማ የምሳሌ መጽሐፍ ተጠናቅሮ አበቃ

  19. 607 ዓ.ዓ. ኢየሩሳሌም ጠፋች፤ ሕዝቡ በባቢሎን በግዞት መኖር ጀመሩ

  20. 539 ዓ.ዓ. ቂሮስ ባቢሎንን ድል አደረጋት

  21. 537 ዓ.ዓ. አይሁዳውያን ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ

  22. 455 ዓ.ዓ. የኢየሩሳሌም ቅጥር እንደገና ተሠራ፤ 69 የዓመታት ሳምንታት ጀመሩ

  23. ከ443 ዓ.ዓ. በኋላ ሚልክያስ የትንቢት መጽሐፉን አጠናቀቀ

  24. በ2 ዓ.ዓ. ገደማ ኢየሱስ ተወለደ

  25. 29 ዓ.ም. ኢየሱስ ተጠመቀ፤ ኢየሱስ ስለ አምላክ መንግሥት መስበክ ጀመረ

  26. 31 ዓ.ም. ኢየሱስ 12 ሐዋርያቱን መረጠ፤ የተራራውን ስብከት አቀረበ

  27. 32 ዓ.ም. ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሳው

  28. ኒሳን 14, 33 ዓ.ም. ኢየሱስ ተሰቀለ ኒሳን (ኒሳን አብዛኛውን ጊዜ ከመጋቢት አጋማሽ እስከ ሚያዝያ አጋማሽ ያለውን ጊዜ ይሸፍናል)

  29. ኒሳን 16, 33 ዓ.ም. ኢየሱስ ከሞት ተነሳ

  30. ሲቫን 6, 33 ዓ.ም. የጴንጤቆስጤ በዓል፤ መንፈስ ቅዱስ ወረደ (ሲቫን አብዛኛውን ጊዜ ከግንቦት አጋማሽ እስከ ሰኔ አጋማሽ ያለውን ጊዜ ይሸፍናል)

  31. 36 ዓ.ም. ቆርኔሌዎስ ክርስቲያን ሆነ

  32. ከ47-48 ዓ.ም. ገደማ የጳውሎስ የመጀመሪያ የስብከት ጉዞ

  33. ከ49-52 ዓ.ም. ገደማ የጳውሎስ ሁለተኛ የስብከት ጉዞ

  34. ከ52-56 ዓ.ም. ገደማ የጳውሎስ ሦስተኛ የስብከት ጉዞ

  35. ከ60-61 ዓ.ም. ጳውሎስ በሮም ታስሮ እያለ ደብዳቤዎቹን ጻፈ

  36. ከ62 ዓ.ም. በፊት የኢየሱስ ግማሽ ወንድም የሆነው ያዕቆብ ደብዳቤውን ጻፈ

  37. 66 ዓ.ም. አይሁዳውያን በሮማውያን ላይ ዓመፁ

  38. 70 ዓ.ም. ሮማውያን ኢየሩሳሌምንና ቤተ መቅደሷን አጠፉ

  39. በ96 ዓ.ም. ገደማ ዮሐንስ የራእይ መጽሐፍን ጻፈ

  40. በ100 ዓ.ም. ገደማ ዮሐንስ (በሕይወት የቆየው የመጨረሻው ሐዋርያ) ሞተ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ