የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ll ክፍል 2 ገጽ 6-7
  • እውነተኛው አምላክ ማን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እውነተኛው አምላክ ማን ነው?
  • አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክፍል 2
    አምላክን ስማ
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • መናፍስት በምድር ላይ ኖረው በኋላ የሞቱ ሰዎች አይደሉም
    የሙታን መናፍስት—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?
  • አምላክ ማን ነው?
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?
ለተጨማሪ መረጃ
አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
ll ክፍል 2 ገጽ 6-7

ክፍል 2

እውነተኛው አምላክ ማን ነው?

ይሖዋ በሰማይ ካለው ዙፋኑ ሆኖ በሰማይና በምድር ያሉ ፍጥረታቱን ሲመለከት

እውነተኛው አምላክ አንድ ብቻ ነው፤ ስሙም ይሖዋ ነው። (መዝሙር 83:18) እሱ መንፈስ ስለሆነ ልናየው አንችልም። እኛን ይወደናል፤ በምላሹም እሱን እንድንወደው ይፈልጋል። ለሌሎች ሰዎችም ፍቅር እንድናሳይ ይፈልጋል። (ማቴዎስ 22:35-40) እሱ የሁሉ የበላይና የሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው።

ከአምላክ ፍጥረታት መካከል የመጀመሪያው፣ ኃያል የሆነ መንፈሳዊ ፍጡር ሲሆን እሱም ከጊዜ በኋላ ኢየሱስ ክርስቶስ ተብሎ ተጠርቷል። ይሖዋ መላእክትንም ፈጥሯል።

ይሖዋ በሰማይና . . . በምድር ያለውን ነገር ሁሉ ፈጥሯል። ራእይ 4:11

ይሖዋ አምላክ ከዋክብትን እንዲሁም ምድርንና በላይዋ ላይ ያለውን ነገር ሁሉ ፈጥሯል።—ዘፍጥረት 1:1

የመጀመሪያውን ሰው ይኸውም አዳምን ከምድር አፈር ሠራው።—ዘፍጥረት 2:7

  • ይሖዋን ማክበር ያለብን ለምንድን ነው?—ኢሳይያስ 42:5

  • ከአምላክ ባሕርያት መካከል አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው?—ዘፀአት 34:6

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ