በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?
ከየት ይመስልሃል?
ከሳይንስ?
ከሃይማኖት መሪዎች?
ወይስ ከመጽሐፍ ቅዱስ?
አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ አምላክን እንዲህ ብሎት ነበር
“ማስተዋልን ስጠኝ። ቃልህ በሙሉ እውነት ነው።”—መዝሙር 119:144, 160 አዲሱ መደበኛ ትርጉም
መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ሰዎች ለሚያነሱት ጥያቄ መልስ ይሰጣል።
አንተስ መልስ ማግኘት ትፈልጋለህ?
jw.org በዚህ ረገድ ሊረዳህ ይችላል።
አንብብ—ኢንተርኔት ላይ የወጡ
መጽሐፍ ቅዱስን በመቶዎች በሚቆጠሩ ቋንቋዎች
ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶችን
ለቤተሰብ የሚሆኑ ርዕሶችን
ተመልከት—መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች
ለልጆች የተዘጋጁ ትምህርቶችንና መዝሙሮችን
ለወጣቶች የተሰጡ ምክሮችን
የእምነት ሰዎችን
አውርድ—የሕትመት ውጤቶች
ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር
መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶችን
አንተን ይበልጥ የሚያሳስብህ የትኛው ጥያቄ ነው?
የሕይወት ትርጉሙ ምንድን ነው?
ለሚደርስብን መከራ ተጠያቂው አምላክ ነው?
ስንሞት ምን እንሆናለን?
መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ jw.org/am ላይ ተመልከት።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው የሚለውን ክፈት)