ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ትምህርቱ የሚገኝባቸው ምዕራፎች
ለአምላክም ለሀብትም በአንድነት መገዛት አትችሉም 10, 17, 44, 59, 75, 76
ልክ እንደ ይሖዋ ቃላችሁን የምትጠብቁ ሁኑ 8, 9, 11, 23, 24, 31, 34, 35, 36, 66, 93
ልጆች፣ ልባችሁን ለይሖዋ ስጡ 37, 51, 59, 61, 72, 100
መኖሪያችን የሆነችውን ምድር የፈጠረው ይሖዋ ነው 1, 2, 102, 103
መከራ ሲደርስባችሁ ተስፋ አትቁረጡ 16, 47, 51, 57, 64, 75, 90, 95, 99, 101
መጥፎ ነገር ከመፈጸም ተቆጠቡ 14, 27, 49, 53, 58, 88, 89
ራስ ወዳድነት ራሳችንንም ሆነ ሌሎችን ይጎዳል 3, 4, 12, 27, 28, 39, 49, 88
ቁጣ ጉዳት ያስከትላል 4, 12, 41, 45, 49, 65, 89
በሕይወት መኖር ከፈለጋችሁ አምላክን ስሙ እንዲሁም ታዘዙ 3, 5, 10, 37, 39, 54, 59, 65, 72
አንድ ሰው ዓመፀኛ ከሆነ የአምላክ ጠላት ይሆናል 7, 17, 26, 27, 28, 88
አምላክ ጥበበኞች እንድንሆን መጽሐፍ ቅዱስን ሰጥቶናል 56, 66, 72, 75, 81
ከይሖዋ ላገኛችኋቸው ነገሮች አድናቆት ይኑራችሁ 12, 13, 24, 35, 36, 56, 75, 95, 100
ወንድሙን የማይወድ አምላክን ሊወድ አይችልም 4, 13, 15, 41
የሐሰት አምልኮን ያስፋፋው ዲያብሎስ ነው 19, 20, 22, 38, 46, 49, 52, 58
የመንግሥቱን ምሥራች መስበክ አለብን 73, 76, 94, 95, 96, 97, 98
የአምላክ መንግሥት ሁሉም ሰው ደስተኛ እንዲሆን ያደርጋል 1, 48, 62, 79, 81, 83, 85, 86
የአምላክ መንግሥት ንጉሥ የሆነውን ኢየሱስን ታዘዙ 74, 78, 79, 83, 84, 85, 91, 92, 99
የአምላክ ፈቃድ በሰማይም ሆነ በምድር ይፈጸማል 25, 55, 60, 62, 63, 71, 96, 102
የይሖዋ ወዳጅ ሁኑ 11, 30, 33, 51, 56, 59, 69, 81, 82
ይሖዋ ሁሉንም ዓይነት ሰዎች ከፍ አድርጎ ይመለከታል 8, 9, 11, 21, 23, 68, 70, 74, 87, 90
ይሖዋ ሁሉንም ዓይነት ሰዎች ይወዳል 30, 33, 48, 54, 77, 94, 97, 98, 99
ይሖዋ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው 1, 7, 18, 19, 20, 21, 22, 26, 55, 60
ይሖዋ ለእሱ ያደረግነውን ነገር አይረሳም 16, 29, 32, 48, 65, 69, 77, 100
ይሖዋ ሕዝቡን ይመራል 18, 25, 26, 27, 29, 34, 39, 44, 73, 80
ይሖዋ ትሑት የሆኑ ሰዎችን ይጠብቃል 43, 45, 65, 67, 69
ይሖዋ ከልብ በመነጨ ስሜት የምናቀርበውን ጸሎት ይሰማል 35, 38, 50, 64, 82
ይሖዋ የሚወዱትን ሰዎች ይጠብቃል 6, 22, 40, 50, 52, 55, 64, 71, 84
ይሖዋ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም ሌሎችን ይቅር በሉ 13, 15, 31, 43, 92
ይሖዋ ፈጽሞ አይዋሽም 3, 10, 16, 63, 68, 70, 102, 103
ደፋር ሁኑ—ይሖዋ ምንጊዜም ይረዳችኋል 40, 47, 51, 53, 57, 61, 64, 65, 76, 88, 101