የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 57
  • ለሁሉም ዓይነት ሰዎች መስበክ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለሁሉም ዓይነት ሰዎች መስበክ
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለሁሉም ዓይነት ሰዎች መስበክ
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ዓይንህ ሽልማቱ ላይ ያተኩር!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • መንገዳችንን የተቃና ማድረግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ጸንተው እንዲቆሙ አስተምሯቸው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 57

መዝሙር 57

ለሁሉም ዓይነት ሰዎች መስበክ

በወረቀት የሚታተመው

(1 ጢሞቴዎስ 2:4)

  1. 1. አምላክን መምሰል እንፈልጋለን፤

    እንደ’ሱ ከአድሎ እንርቃለን።

    ፈቃዱ ነው ሁሉም ዓይነት ሰዎች፣

    እንዲድኑ ሆነው የሱ ሕዝቦች።

    (አዝማች)

    ሰው ካለ ቦታ ’ንመርጥም፤

    ፊት አይተን አናዳላም፤

    ያምላክን መል’ክት ሁሉም ሰው ይስማ።

    ስለምናዝንላቸው፣

    ፈልገን ’ናስተምራቸው፤

    መዳን እንዲያገኝ ሁሉም ዓይነት ሰው።

  2. 2. ለውጥ የለውም ’ሚገኙበት ቦታ፣

    መልካቸው፣ የፊታቸው ገጽታ።

    ቁም ነገሩ ልባቸው ብቻ ነው፤

    ውስጣቸውን ነው አምላክ የሚያየው።

    (አዝማች)

    ሰው ካለ ቦታ ’ንመርጥም፤

    ፊት አይተን አናዳላም፤

    ያምላክን መል’ክት ሁሉም ሰው ይስማ።

    ስለምናዝንላቸው፣

    ፈልገን ’ናስተምራቸው፤

    መዳን እንዲያገኝ ሁሉም ዓይነት ሰው።

  3. 3. በምርጫቸው ይህን ዓለም ትተው፣

    ለሚመጡ ያምላክ እጅ ክፍት ነው።

    ስላወቅን ይህንን እውነታ፣

    እንሰብካለን ባገኘነው ቦታ።

    (አዝማች)

    ሰው ካለ ቦታ ’ንመርጥም፤

    ፊት አይተን አናዳላም፤

    ያምላክን መል’ክት ሁሉም ሰው ይስማ።

    ስለምናዝንላቸው፣

    ፈልገን ’ናስተምራቸው፤

    መዳን እንዲያገኝ ሁሉም ዓይነት ሰው።

(በተጨማሪም ዮሐ. 12:32⁠ን፣ ሥራ 10:34⁠ን፣ 1 ጢሞ. 4:10⁠ን እና ቲቶ 2:11⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ