የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 121
  • ራሳችንን መግዛት ያስፈልገናል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ራሳችንን መግዛት ያስፈልገናል
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ራሳችንን መግዛት ያስፈልገናል
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ራስን የመግዛት ፍሬ መኮትኮት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • ራስን መግዛት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • በእውቀት ላይ ራስን መግዛት ጨምሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 121

መዝሙር 121

ራሳችንን መግዛት ያስፈልገናል

በወረቀት የሚታተመው

(ሮም 7:14-25)

  1. 1. ከልብ ብንወደውም ይሖዋን፣

    ራሳችንን ’ንግዛ ኃጢያተኞች ነን።

    ስለ ሥጋ ማሰብ ጥፋት ነው፤

    ስለ መንፈስ ማሰብ ሕይወት ነው።

  2. 2. ሰይጣን ሁልጊዜ ይፈትነናል፤

    ያለብን ኃጢያትም ያሳስተናል።

    የ’ውነት ኃይል ከኃጢያት ይበልጣል፤

    ’ናሸንፋለን በአምላክ ኃይል።

  3. 3. ምግባር፣ ቃላችን ይነካል ስሙን፤

    እንጣር ነቀፋ እንዳይኖርብን።

    ለዘላለም ይሁን ግባችን፣

    ምንጊዜም መግዛት ራሳችንን።

(በተጨማሪም 1 ቆሮ. 9:25⁠ን፣ ገላ. 5:23⁠ን እና 2 ጴጥ. 1:6⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ