ቅዳሜ
“በተስፋው ደስ ይበላችሁ። መከራን በጽናት ተቋቋሙ”—ሮም 12:12
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 44 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ይሖዋ “ጽናትንና መጽናኛን” የሚሰጠው እንዴት ነው?
ለደከሙና ለተጨነቁ (ሮም 15:4, 5፤ 1 ተሰሎንቄ 5:14፤ 1 ጴጥሮስ 5:7-10)
ቁሳዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው (1 ጢሞቴዎስ 6:18)
‘አባት ለሌላቸው’ (መዝሙር 82:3)
ለአረጋውያን (ዘሌዋውያን 19:32)
4:50 መዝሙር ቁ. 138 እና ማስታወቂያዎች
5:00 ሲምፖዚየም፦ እስከ መጨረሻው የሚጸና ቤት ገንቡ
“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ” (ዕብራውያን 13:5፤ መዝሙር 127:1, 2)
ልጆቻችሁን ‘ከክፉ ነገር’ ጠብቁ (ሮም 16:19፤ መዝሙር 127:3)
ልጆቻችሁን ‘ሊሄዱበት በሚገባው መንገድ አሠልጥኗቸው’ (ምሳሌ 22:3, 6፤ መዝሙር 127:4, 5)
5:45 የጥምቀት ንግግር፦ ‘በፍርሃት አትሸነፉ!’ (1 ጴጥሮስ 3:6, 12, 14)
6:15 መዝሙር ቁ. 79 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 126
7:50 ሲምፖዚየም፦ “የጸኑትን” ምሰሉ
ኢዮብ (ኢዮብ 10:12፤ 30:9, 10)
የዮፍታሔ ሴት ልጅ (መሳፍንት 11:36-40)
ኤርምያስ (ኤርምያስ 1:8, 9)
8:35 ድራማ፦ የሎጥን ሚስት አስታውሱ—ክፍል 2 (ሉቃስ 17:28-33)
9:05 መዝሙር ቁ. 111 እና ማስታወቂያዎች
9:15 ሲምፖዚየም፦ ከፍጥረት ጽናትን ተማሩ
ግመሎች (ይሁዳ 20)
የአልፓይን ዛፎች (ቆላስይስ 2:6, 7፤ 1 ጴጥሮስ 5:9, 10)
ቢራቢሮዎች (2 ቆሮንቶስ 4:16)
የአርክቲክ ዓሣ አዳኝ ወፎች (1 ቆሮንቶስ 13:7)
ላፕዊንግ የተባሉት የማይበገሩ ወፎች (ዕብራውያን 10:39)
የግራር ዛፎች (ኤፌሶን 6:13)
10:15 ልጆች—መጽናታችሁ የይሖዋን ልብ ደስ ያሰኛል! (ምሳሌ 27:11)
10:50 መዝሙር ቁ. 135 እና የመደምደሚያ ጸሎት