ዓርብ
‘እርስ በርስ እንድትዋደዱ ከአምላክ ተምራችኋል’—1 ተሰሎንቄ 4:9
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 105 እና ጸሎት
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”—ለምን? (ሮም 8:38, 39፤ 1 ቆሮንቶስ 13:1-3, 8, 13)
4:15 ሲምፖዚየም፦ ዘላለማዊ ባልሆኑ ነገሮች አትታመኑ!
ሀብት (ማቴዎስ 6:24)
ዝና እና ክብር (መክብብ 2:16፤ ሮም 12:16)
ሰብዓዊ ጥበብ (ሮም 12:1, 2)
አካላዊ ጥንካሬ እና ውበት (ምሳሌ 31:30፤ 1 ጴጥሮስ 3:3, 4)
5:05 መዝሙር ቁ. 40 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ይሖዋ ታማኝ ፍቅር ከማሳየት ወደኋላ አላለም (ዘፍጥረት 37:1-36፤ 39:1 እስከ 47:12)
5:45 ይሖዋ ልጁን የሚወዱ ሰዎችን ይወዳል (ማቴዎስ 25:40፤ ዮሐንስ 14:21፤ 16:27)
6:15 መዝሙር ቁ. 20 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:25 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:35 መዝሙር ቁ. 107
7:40 ሲምፖዚየም፦ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል
የቤተሰብ ፍቅር ሳናገኝ ብናድግም (መዝሙር 27:10)
የሥራ ቦታችን አስቸጋሪ ቢሆንም (1 ጴጥሮስ 2:18-20)
በትምህርት ቤት መጥፎ ተጽዕኖ ቢኖርም (1 ጢሞቴዎስ 4:12)
ከባድ የጤና ችግር ቢኖርም (2 ቆሮንቶስ 12:9, 10)
ድህነት ቢኖርም (ፊልጵስዩስ 4:12, 13)
የቤተሰብ ተቃውሞ ቢኖርም (ማቴዎስ 5:44)
8:50 መዝሙር ቁ. 141 እና ማስታወቂያዎች
9:00 ሲምፖዚየም፦ ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል
ጽንፈ ዓለም (መዝሙር 8:3, 4፤ 33:6)
ምድር (መዝሙር 37:29፤ 115:16)
ዕፀዋት (ዘፍጥረት 1:11, 29፤ 2:9, 15፤ የሐዋርያት ሥራ 14:16, 17)
እንስሳት (ዘፍጥረት 1:27፤ ማቴዎስ 6:26)
የሰው አካል (መዝሙር 139:14፤ መክብብ 3:11)
9:55 “ይሖዋ የሚወዳቸውን ይገሥጻል” (ዕብራውያን 12:5-11፤ መዝሙር 19:7, 8, 11)
10:15 “ፍቅርን ልበሱ” (ቆላስይስ 3:12-14)
10:50 መዝሙር ቁ. 130 እና የመደምደሚያ ጸሎት