የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm22 ገጽ 2-3
  • ዓርብ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓርብ
  • የ2022 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቅዳሜ
    የ2022 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ዓርብ
    የ2019 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2022 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2022 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm22 ገጽ 2-3
ሰማያዊና አረንጓዴ ቅርጾች

ዓርብ

“ይሖዋ ሰላም በመስጠት ሕዝቡን ይባርካል”​—መዝሙር 29:11

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 86 እና ጸሎት

  • 3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ይሖዋ ‘ሰላም የሚሰጥ አምላክ’ ነው (ሮም 15:33፤ ፊልጵስዩስ 4:6, 7)

  • 4:10 ሲምፖዚየም፦ ፍቅር እውነተኛ ሰላም የሚያስገኘው እንዴት ነው?

    • • ለአምላክ ያለን ፍቅር (ማቴዎስ 22:37, 38፤ ሮም 12:17-19)

    • • ለባልንጀራችን ያለን ፍቅር (ማቴዎስ 22:39፤ ሮም 13:8-10)

    • • ለአምላክ ቃል ያለን ፍቅር (መዝሙር 119:165, 167, 168)

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 24 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ያዕቆብ—ሰላም ወዳድ የነበረ ሰው (ዘፍጥረት 26:12–33:11)

  • 5:45 “የእውነተኛ ጽድቅ ውጤት ሰላም . . . ይሆናል” (ኢሳይያስ 32:17፤ 60:21, 22)

  • 6:15 መዝሙር ቁ. 97 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 144

  • 7:50 ሲምፖዚየም፦ አምላክ ስለ ሰላም በሰጣቸው ተስፋዎች ተደሰቱ

    • • “አገልጋዮቼ ይበላሉ . . . አገልጋዮቼ ይጠጣሉ” (ኢሳይያስ 65:13, 14)

    • • “ቤቶችን ይሠራሉ . . . ወይንንም ይተክላሉ” (ኢሳይያስ 65:21-23)

    • • “ተኩላና የበግ ግልገል በአንድነት ይበላሉ” (ኢሳይያስ 11:6-9፤ 65:25)

    • • “በዚያም የሚቀመጥ ማንኛውም ሰው ‘ታምሜአለሁ’ አይልም” (ኢሳይያስ 33:24፤ 35:5, 6)

    • • “ሞትን ለዘላለም ይውጣል” (ኢሳይያስ 25:7, 8)

  • 8:50 መዝሙር ቁ. 35 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:00 ሲምፖዚየም፦ ሰላም ወደሰፈነበት የቤተሰብ ሕይወት የሚመራውን ካርታ ተከተሉ

    • • ፍቅርና አክብሮት አሳዩ (ሮም 12:10)

    • • ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ አድርጉ (ኤፌሶን 5:15, 16)

    • • እርስ በርስ ተደጋገፉ (ማቴዎስ 19:6)

    • • ይሖዋን በአንድነት አምልኩ (ኢያሱ 24:15)

  • 9:55 ‘የሰላምን መስፍን’ በታማኝነት ደግፉ (ኢሳይያስ 9:6, 7፤ ቲቶ 3:1, 2)

  • 10:15 አሳሳች በሆነ ሰላም አትታለሉ! (ማቴዎስ 4:1-11፤ ዮሐንስ 14:27፤ 1 ተሰሎንቄ 5:2, 3)

  • 10:50 መዝሙር ቁ. 112 እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ