እሁድ
“ተስፋ የሚሰጠው አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ”—ሮም 15:13
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 101 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ሰላምን ዘርተው ሰላምን ያጨዱት እንዴት ነው?
• ዮሴፍ እና ወንድሞቹ (ገላትያ 6:7, 8፤ ኤፌሶን 4:32)
• ገባኦናውያን (ኤፌሶን 5:17)
• ጌድዮን (መሳፍንት 8:2, 3)
• አቢጋኤል (1 ሳሙኤል 25:27-31)
• ሜፊቦስቴ (2 ሳሙኤል 19:25-28)
• ጳውሎስ እና በርናባስ (የሐዋርያት ሥራ 15:36-39)
• በዘመናችን ያሉ ምሳሌዎች (1 ጴጥሮስ 2:17)
5:05 መዝሙር ቁ. 28 እና ማስታወቂያዎች
5:15 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ከአምላክ ጋር ወዳጅነት መመሥረት የሚቻለው እንዴት ነው? (ያዕቆብ 4:8፤ 1 ዮሐንስ 4:10)
5:45 መዝሙር ቁ. 147 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 23
7:50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦ ይሖዋ በሰላም መንገድ ላይ ይመራናል—ክፍል 2 (ኢሳይያስ 48:17, 18)
8:30 መዝሙር ቁ. 139 እና ማስታወቂያዎች
8:40 በጽንፈ ዓለም ላይ ሰላም የሚሰፍንበት ጊዜ ይመጣል! (ሮም 16:20፤ 1 ቆሮንቶስ 15:24-28፤ 1 ዮሐንስ 3:8)
9:40 አዲስ ኦሪጅናል መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት