እሁድ
“አብን በመንፈስና በእውነት [አምልኩ]”—ዮሐንስ 4:23
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 140 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስ ከተናገረው ነገር የምናገኘው ትምህርት
• “ወደ ሰማይ የወጣ የለም” (ዮሐንስ 3:13)
• ‘ወደ ብርሃን መምጣት’ (ዮሐንስ 3:19-21)
• ‘እኔ እሱ ነኝ’ (ዮሐንስ 4:25, 26)
• “የእኔ ምግብ” (ዮሐንስ 4:34)
• “አዝመራው እንደነጣ ተመልከቱ” (ዮሐንስ 4:35)
5:05 መዝሙር ቁ. 37 እና ማስታወቂያዎች
5:15 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ የምታመልኩት የምታውቁትን ነው? (ዮሐንስ 4:20-24)
5:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
6:15 መዝሙር ቁ. 84 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 77
7:50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦
የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 3
‘እኔ እሱ ነኝ’ (ዮሐንስ 3:1–4:54፤ ማቴዎስ 4:12-20፤ ማርቆስ 1:19, 20፤ ሉቃስ 4:16–5:11)
8:35 መዝሙር ቁ. 20 እና ማስታወቂያዎች
8:45 ምን ትምህርት አገኛችሁ?
8:55 ከታላቁ የይሖዋ መንፈሳዊ ቤተ መቅደስ አትውጡ! (ዕብራውያን 10:21-25፤ 13:15, 16፤ 1 ጴጥሮስ 1:14-16፤ 2:21)
9:45 አዲስ ኦሪጅናል መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት