ቅዳሜ
“ለቤትህ ያለኝ ቅንዓት ይበላኛል”—ዮሐንስ 2:17
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 93 እና ጸሎት
3:40 “ምን ፈልጋችሁ ነው?” (ዮሐንስ 1:38)
3:50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦
የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 2
“ልጄ ይህ ነው”—ሁለተኛው ክፍል (ዮሐንስ 1:19–2:25)
4:20 መዝሙር ቁ. 54 እና ማስታወቂያዎች
4:30 ሲምፖዚየም፦ ለንጹሕ አምልኮ ፍቅር የነበራቸውን ምሰሉ!
• መጥምቁ ዮሐንስ (ማቴዎስ 11:7-10)
• እንድርያስ (ዮሐንስ 1:35-42)
• ጴጥሮስ (ሉቃስ 5:4-11)
• ዮሐንስ (ማቴዎስ 20:20, 21)
• ያዕቆብ (ማርቆስ 3:17)
• ፊልጶስ (ዮሐንስ 1:43)
• ናትናኤል (ዮሐንስ 1:45-47)
5:35 የጥምቀት ንግግር፦ የጥምቀታችሁ ትርጉም (ሚልክያስ 3:17፤ የሐዋርያት ሥራ 19:4፤ 1 ቆሮንቶስ 10:1, 2)
6:05 መዝሙር ቁ. 52 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 36
7:50 ሲምፖዚየም፦ ከኢየሱስ የመጀመሪያ ተአምር የምናገኛቸውን ትምህርቶች ተግባራዊ አድርጉ
• ርኅራኄ አሳዩ (ገላትያ 6:10፤ 1 ዮሐንስ 3:17)
• ትሕትና አዳብሩ (ማቴዎስ 6:2-4፤ 1 ጴጥሮስ 5:5)
• ለጋስ ሁኑ (ዘዳግም 15:7, 8፤ ሉቃስ 6:38)
8:20 “የአምላክ በግ” ኃጢአትን የሚያስወግደው እንዴት ነው? (ዮሐንስ 1:29፤ 3:14-16)
8:45 ሲምፖዚየም፦ ፍጻሜያቸውን ያገኙ ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች—ክፍል 2
• ለይሖዋ ቤት ያለው ቅንዓት ይበላዋል (መዝሙር 69:9፤ ዮሐንስ 2:13-17)
• “የዋህ ለሆኑ ሰዎች ምሥራች” ይናገራል (ኢሳይያስ 61:1, 2)
• በገሊላ “ታላቅ ብርሃን” ያበራል (ኢሳይያስ 9:1, 2)
9:20 መዝሙር ቁ. 117 እና ማስታወቂያዎች
9:30 “እነዚህን ከዚህ አስወጡ!” (ዮሐንስ 2:13-16)
10:00 “አነሳዋለሁ” (ዮሐንስ 2:18-22)
10:35 መዝሙር ቁ. 75 እና የመደምደሚያ ጸሎት