ቅዳሜ
“የማዳኑን ምሥራች በየቀኑ አውጁ”—መዝሙር 96:2
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 53 እና ጸሎት
3:40 “የአምላክን መንግሥት ምሥራች ማወጅ አለብኝ” (ሉቃስ 4:43)
3:50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦
የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 1
እውነተኛው የዓለም ብርሃን—ሁለተኛው ክፍል (ማቴዎስ 2:1-23፤ ሉቃስ 2:1-38, 41-52፤ ዮሐንስ 1:9)
4:25 መዝሙር ቁ. 69 እና ማስታወቂያዎች
4:35 ሲምፖዚየም፦ ፍጻሜያቸውን ያገኙ ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች
• መልእክተኛ አስቀድሞት ይመጣል (ሚልክያስ 3:1፤ 4:5፤ ማቴዎስ 11:10-14)
• ከድንግል ይወለዳል (ኢሳይያስ 7:14፤ ማቴዎስ 1:18, 22, 23)
• በልጅነቱ ጥበቃ ይደረግለታል (ሆሴዕ 11:1፤ ማቴዎስ 2:13-15)
• የናዝሬት ሰው ይባላል (ኢሳይያስ 11:1, 2፤ ማቴዎስ 2:23)
• በተወሰነለት ጊዜ ላይ መጥቷል (ዳንኤል 9:25፤ ሉቃስ 3:1, 2, 21, 22)
5:40 የጥምቀት ንግግር፦ ‘ለምሥራቹ መገዛታችሁን’ ቀጥሉ (2 ቆሮንቶስ 9:13፤ 1 ጢሞቴዎስ 4:12-16፤ ዕብራውያን 13:17)
6:10 መዝሙር ቁ. 24 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 83
7:50 ሲምፖዚየም፦ መጥፎ ዜናን በምሥራቹ ድል ማድረግ
• ጎጂ ሐሜት (ኢሳይያስ 52:7)
• የሕሊና ወቀሳ (1 ዮሐንስ 1:7, 9)
• ወቅታዊ ክስተቶች (ማቴዎስ 24:14)
• ተስፋ መቁረጥ (ማቴዎስ 11:28-30)
8:35 ሲምፖዚየም፦ ‘ምሥራቹን ለማወጅ ጉጉት ይኑራችሁ’
• ለሐዋርያት ብቻ የተሰጠ ሥራ አይደለም (ሮም 1:15፤ 1 ተሰሎንቄ 1:8)
• የአምልኳችን ክፍል ነው (ሮም 1:9)
• ትክክለኛውን መሣሪያ በመታጠቅ ዝግጁ ሁኑ (ኤፌሶን 6:15)
9:15 ቪዲዮ፦ “ምሥራቹ በመላው ዓለም እየተስፋፋና ፍሬ እያፈራ” ያለው እንዴት ነው? (ቆላስይስ 1:6)
9:40 መዝሙር ቁ. 35 እና ማስታወቂያዎች
9:50 ሲምፖዚየም፦ ምሥራቹን መስበካችሁን ቀጥሉ
• ባላችሁበት በየትኛውም ቦታ (2 ጢሞቴዎስ 4:5)
• አምላክ በመራችሁ በየትኛውም ቦታ (የሐዋርያት ሥራ 16:6-10)
10:15 ‘ለምሥራቹ ስትሉ’ ምን ታደርጋላችሁ? (1 ቆሮንቶስ 9:23፤ ኢሳይያስ 6:8)
10:50 መዝሙር ቁ. 21 እና የመደምደሚያ ጸሎት