ዓርብ
“ይሖዋ አምላክህን ብቻ አምልክ”—ማቴዎስ 4:10
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 74 እና ጸሎት
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ንጹሕ አምልኮ ምንድን ነው? (ኢሳይያስ 48:17፤ ሚልክያስ 3:16)
4:10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦
የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 2
“ልጄ ይህ ነው”—የመጀመሪያው ክፍል (ማቴዎስ 3:1–4:11፤ ማርቆስ 1:12, 13፤ ሉቃስ 3:1–4:7፤ ዮሐንስ 1:7, 8)
4:40 መዝሙር ቁ. 122 እና ማስታወቂያዎች
4:50 ሲምፖዚየም፦ ፍጻሜያቸውን ያገኙ ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች—ክፍል 1
• አምላክ እውቅና ይሰጠዋል (መዝሙር 2:7፤ ማቴዎስ 3:16, 17፤ የሐዋርያት ሥራ 13:33, 34)
• ከንጉሥ ዳዊት ዘር ይወለዳል (2 ሳሙኤል 7:12, 13፤ ማቴዎስ 1:1, 2, 6)
• “መሪ የሆነው መሲሕ” ይቀባል (ዳንኤል 9:25፤ ሉቃስ 3:1, 2, 21-23)
5:45 በእርግጥ ዓለምን እየገዛ ያለው ማን ነው? (ማርቆስ 12:17፤ ሉቃስ 4:5-8፤ ዮሐንስ 18:36)
6:15 መዝሙር ቁ. 22 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 121
7:50 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስ ለፈታኙ የሰጠውን ምላሽ ኮርጁ!
• በይሖዋ ቃል ኑሩ (ማቴዎስ 4:1-4)
• ይሖዋን አትፈታተኑት (ማቴዎስ 4:5-7)
• ይሖዋን ብቻ አምልኩ (ማቴዎስ 4:10፤ ሉቃስ 4:5-7)
• ለእውነት ጥብቅና ቁሙ (1 ጴጥሮስ 3:15)
8:50 መዝሙር ቁ. 97 እና ማስታወቂያዎች
9:00 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስ ከኖረበት አካባቢ የምናገኘው ትምህርት
• የይሁዳ ምድረ በዳ (ማቴዎስ 3:1-4፤ ሉቃስ 4:1)
• የዮርዳኖስ ሸለቆ (ማቴዎስ 3:13-15፤ ዮሐንስ 1:27, 30)
• ኢየሩሳሌም (ማቴዎስ 23:37, 38)
• ሰማርያ (ዮሐንስ 4:7-9, 40-42)
• ገሊላ (ማቴዎስ 13:54-57)
• ፊንቄ (ሉቃስ 4:25, 26)
• ሶርያ (ሉቃስ 4:27)
10:10 ኢየሱስ በእናንተ ውስጥ ምን ይታየዋል? (ዮሐንስ 2:25)
10:45 መዝሙር ቁ. 34 እና የመደምደሚያ ጸሎት