እሁድ
“ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት ይጠባበቃል”—ኢሳይያስ 30:18
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 95 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ትዕግሥት በማሳየት ረገድ አርዓያ የሆኑ ነቢያት
• ኤልያስ (ያዕቆብ 5:10, 17, 18)
• ሚክያስ (ሚክያስ 7:7)
• ሆሴዕ (ሆሴዕ 3:1)
• ኢሳይያስ (ኢሳይያስ 7:3)
• ሕዝቅኤል (ሕዝቅኤል 2:3-5)
• ኤርምያስ (ኤርምያስ 15:16)
• ዳንኤል (ዳንኤል 9:22, 23)
5:05 መዝሙር ቁ. 142 እና ማስታወቂያዎች
5:15 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ አምላክ ለእናንተ ሲል እርምጃ ይወስድ ይሆን? (ኢሳይያስ 64:4)
5:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
6:15 መዝሙር ቁ. 94 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 114
7:50 ድራማ፦ “መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ”—ክፍል 2 (መዝሙር 37:5)
8:30 መዝሙር ቁ. 115 እና ማስታወቂያዎች
8:40 “ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት ይጠባበቃል” (ኢሳይያስ 30:18-21፤ 60:17፤ 2 ነገሥት 6:15-17፤ ኤፌሶን 1:9, 10)
9:40 አዲስ ኦሪጅናል መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት