እሁድ
“እስከ መጨረሻው የጸና . . . ይድናል”—ማቴዎስ 24:13
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 121 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ‘በጽናት ሩጡ’
ሽልማቱን ለማግኘት ብላችሁ ሩጡ! (1 ቆሮንቶስ 9:24)
ትጋት የተሞላበት ልምምድ አድርጉ (1 ቆሮንቶስ 9:25-27)
አላስፈላጊ ሸክሞችን አስወግዱ (ዕብራውያን 12:1)
የሌሎችን መልካም አርዓያ ተከተሉ (ዕብራውያን 12:2, 3)
ገንቢ ምግብ ተመገቡ (ዕብራውያን 5:12-14)
ብዙ ውኃ ጠጡ (ራእይ 22:17)
የውድድሩን ሕግ አክብሩ (2 ጢሞቴዎስ 2:5)
ሽልማቱን እንደምታገኙ እርግጠኞች ሁኑ (ሮም 15:13)
5:10 መዝሙር ቁ. 141 እና ማስታወቂያዎች
5:20 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ! (ኢሳይያስ 48:17፤ ኤርምያስ 29:11)
5:50 የመጠበቂያ ግንብ ፍሬ ሐሳብ
6:20 መዝሙር ቁ. 20 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 57
7:50 ድራማ፦ የሎጥን ሚስት አስታውሱ—ክፍል 3 (ሉቃስ 17:28-33)
8:20 መዝሙር ቁ. 54 እና ማስታወቂያዎች
8:30 “በተስፋ ጠብቀው . . . አይዘገይም!” (ዕንባቆም 2:3)
9:30 መዝሙር ቁ. 129 እና የመደምደሚያ ጸሎት