የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • rr ገጽ 131
  • የሁለቱ በትሮች አንድ መሆን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሁለቱ በትሮች አንድ መሆን
  • የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ለይሁዳ”
  • “ለዮሴፍ ይኸውም ኤፍሬምን ለሚወክለው በትር”
  • ‘በእጅህ አንድ በትር ይሆናሉ’
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
  • “አንድ ብሔር አደርጋቸዋለሁ”
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
  • ጥርስ መፋቂያ እንጨት
    ንቁ!—2003
የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
rr ገጽ 131

ሣጥን 12ሀ

የሁለቱ በትሮች አንድ መሆን

በወረቀት የሚታተመው

ይሖዋ ሕዝቅኤልን በአንደኛው በትር ላይ “ለይሁዳ” በሁለተኛው ላይ ደግሞ “ለዮሴፍ ይኸውም ኤፍሬምን ለሚወክለው በትር” ብሎ እንዲጽፍ ነገረው።

በሕዝቅኤል ትንቢት ላይ የተጠቀሱት ሁለት በትሮች።

“ለይሁዳ”

በጥንት ዘመን

ሁለቱን ነገዶች ያቀፈው የይሁዳ መንግሥት

በዘመናችን

ቅቡዓን ክርስቲያኖች

“ለዮሴፍ ይኸውም ኤፍሬምን ለሚወክለው በትር”

በጥንት ዘመን

አሥሩን ነገዶች ያቀፈው የእስራኤል መንግሥት

በዘመናችን

ሌሎች በጎች

ሕዝቅኤል በአንድ እጁ ሁለት በትሮችን አንድ ላይ ይዞ።

‘በእጅህ አንድ በትር ይሆናሉ’

በጥንት ዘመን

በ537 ዓ.ዓ. የአምላክ ሕዝቦች ከተለያዩ ብሔራት ተመልሰው ኢየሩሳሌምን ዳግመኛ ገነቡ፤ እንዲሁም አንድ ብሔር ሆነው ይሖዋን ማምለክ ጀመሩ።

በዘመናችን

ከ1919 ጀምሮ የአምላክ ሕዝቦች ቀስ በቀስ ተደራጁ፤ እንዲሁም “አንድ መንጋ” ሆነው በአንድነት ይሖዋን ማገልገል ጀመሩ።

ትንቢቱ አንድ በመሆን ላይ ያተኮረ ነው

ትንቢቱ፣ አንድ በትር ለሁለት እንደተሰበረና በኋላ መልሶ አንድ እንደሆነ አይናገርም። ከዚህ ይልቅ ሁለት በትሮች አንድ እንደሆኑ ይገልጻል። ስለዚህ ትንቢቱ ትኩረት የሚያደርገው የእስራኤል ብሔር ተከፍሎ ሁለት መንግሥት በሆነበት መንገድ ላይ ሳይሆን ሁለቱ መንግሥታት አንድ በሆኑበት መንገድ ላይ ነው።

ወደ ምዕራፍ 12 ከአንቀጽ 3-6, 13, 14 ተመለስ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ