ቅዳሜ
“የአምላክን ቃል ያለፍርሃት ለመናገር ከቀድሞው የበለጠ ድፍረት እያሳዩ ነው”—ፊልጵስዩስ 1:14
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 76 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ደፋር ሁኑ!
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች (የሐዋርያት ሥራ 8:35, 36፤ 13:48)
ወጣቶች (መዝሙር 71:5፤ ምሳሌ 2:11)
አስፋፊዎች (1 ተሰሎንቄ 2:2)
ባለትዳሮች (ኤፌሶን 4:26, 27)
ወላጆች (1 ሳሙኤል 17:55)
አቅኚዎች (1 ነገሥት 17:6-8, 12, 16)
የጉባኤ ሽማግሌዎች (የሐዋርያት ሥራ 20:28-30)
አረጋውያን (ዳንኤል 6:10, 11፤ 12:13)
4:50 መዝሙር ቁ. 119 እና ማስታወቂያዎች
5:00 ሲምፖዚየም፦ የፈሪዎችን ሳይሆን የደፋሮችን አርዓያ ተከተሉ!
አሥሩን አለቆች ሳይሆን ኢያሱና ካሌብን ምሰሉ (ዘኁልቁ 14:7-9)
የመሮዝን ነዋሪዎች ሳይሆን ኢያዔልን ምሰሉ (መሳፍንት 5:23)
ሐሰተኞቹን ነቢያት ሳይሆን ሚካያህን ምሰሉ (1 ነገሥት 22:14)
ዑሪያህን ሳይሆን ኤርምያስን ምሰሉ (ኤርምያስ 26:21-23)
ወጣቱን ሀብታም አለቃ ሳይሆን ጳውሎስን ምሰሉ (ማርቆስ 10:21, 22)
5:45 የጥምቀት ንግግር፦ “እንደሚያፈገፍጉ ሰዎች አይደለንም”! (ዕብራውያን 10:35, 36, 39፤ 11:30, 32-34, 36፤ 1 ጴጥሮስ 5:10)
6:15 መዝሙር ቁ. 38 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 111
7:50 ሲምፖዚየም፦ ከፍጥረት ድፍረትን ተማሩ
አንበሳ (ሚክያስ 5:8)
ፈረስ (ኢዮብ 39:19-25)
ሞንጉስ (መዝሙር 91:3, 13-15)
ሃሚንግበርድ (1 ጴጥሮስ 3:15)
ዝሆን (ምሳሌ 17:17)
8:40 መዝሙር ቁ. 60 እና ማስታወቂያዎች
8:50 ሲምፖዚየም፦ ወንድሞቻችን ድፍረት እያሳዩ ያሉት እንዴት ነው?
በአፍሪካ (ማቴዎስ 10:36-39)
በእስያ (ዘካርያስ 2:8)
በአውሮፓ (ራእይ 2:10)
በሰሜን አሜሪካ (ኢሳይያስ 6:8)
በኦሺያንያ (መዝሙር 94:14, 19)
በደቡብ አሜሪካ (መዝሙር 34:19)
10:15 ደፋር ሁኑ፤ ግን በራሳችሁ አትመኩ! (ምሳሌ 3:5, 6፤ ኢሳይያስ 25:9፤ ኤርምያስ 17:5-10፤ ዮሐንስ 5:19)
10:50 መዝሙር ቁ. 3 እና የመደምደሚያ ጸሎት