የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • th ጥናት 17 ገጽ 20
  • በቀላሉ የሚገባ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በቀላሉ የሚገባ
  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በቀላሉ የሚገባ
    በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና ተጠቀም
  • ግንዛቤ የሚያሰፋ
    ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
  • በጋለ ስሜት መናገር
    ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
  • በጭውውት መልክ መናገር
    ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
ለተጨማሪ መረጃ
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ
th ጥናት 17 ገጽ 20

ጥናት 17

በቀላሉ የሚገባ

ጥቅስ

1 ቆሮንቶስ 14:9

ፍሬ ሐሳብ፦ አድማጮች መልእክቱን በቀላሉ መረዳት በሚችሉበት መንገድ ትምህርቱን አቅርብ።

ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

  • ጥሩ ዝግጅት አድርግ። ትምህርቱን ቀላል በሆነ መንገድ እንዲሁም በራስህ አባባል ማቅረብ እንድትችል ርዕሰ ጉዳዩን በደንብ መረዳት ይኖርብሃል።

  • አጫጭር ዓረፍተ ነገሮችንና ያልተወሳሰቡ ሐረጎችን ተጠቀም። ረዘም ያሉ ዓረፍተ ነገሮችን መጠቀም የምትችል ቢሆንም ዋና ዋና ነጥቦችን ለማስተላለፍ እጥር ምጥን ያሉ ዓረፍተ ነገሮችንና ሐረጎችን መጠቀሙ የተሻለ ነው።

    ጠቃሚ ሐሳብ

    አድማጮችህን ግራ የሚያጋቡ አላስፈላጊ ዝርዝር ሐሳቦችን አትጥቀስ። ውስብስብ የሆኑ አገላለጾችን ከመጠቀም ይልቅ ሐሳብህን ቀላል በሆነ መንገድ ለመግለጽ ጥረት አድርግ።

  • ያልተለመዱ ቃላትን ትርጉም አብራራ። በተቻለ መጠን፣ ያልተለመዱ ቃላትን ላለመጠቀም ጥረት አድርግ። አድማጮችህ የማያውቋቸውን ቃላት፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሰዎችን ወይም ጥንታዊ መለኪያዎችንና ልማዶችን የግድ መጥቀስ ካለብህ ተጨማሪ ማብራሪያ ስጥ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ