ብርቱ ሁኑ!
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 38 እና ጸሎት
4:00 ይሖዋ—‘የብርታታችንና የኃይላችን’ ምንጭ
4:15 ብርቱ ሁኑ—እምነታችሁን ገንቡ
4:30 ብርቱ ሁኑ—በቅንዓት ስበኩ፣ አስተምሩ እንዲሁም አሠልጥኑ
4:55 መዝሙር ቁ. 7 እና ማስታወቂያዎች
5:05 ደካማ የነበሩ ብርታት አግኝተዋል!
5:35 የጥምቀት ንግግር
6:05 መዝሙር ቁ. 79
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 102
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ ብርቱ ሁኑ—የይሖዋን ሉዓላዊነት ደግፉ
ወጣቶች
ባለትዳሮች
8:45 መዝሙር ቁ. 126 እና ማስታወቂያዎች
8:55 “በእምነት ጸንታችሁ ቁሙ፣ . . . ብርቱዎች ሁኑ”
9:55 መዝሙር ቁ. 2 እና ጸሎት