እምነታችሁን አጠናክሩ!
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 119 እና ጸሎት
4:00 በአሁኑ ወቅት እምነታችንን ማጠናከር ያለብን ለምንድን ነው?
4:15 “የማይታየውን አምላክ” ታዩታላችሁ?
4:30 “እምነት የሚገኘው ቃሉን ከመስማት ነው”
4:55 መዝሙር ቁ. 104 እና ማስታወቂያዎች
5:05 ‘እምነት የመንፈስ ፍሬ ነው’
5:35 የጥምቀት ንግግር
6:05 መዝሙር ቁ. 50
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 3
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ ሌሎች እምነታቸውን እንዲያጠናክሩ እርዷቸው
• ወጣት ልጆቻችሁን እርዷቸው
• የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን እርዷቸው
• የእምነት ባልንጀሮቻችሁን እርዷቸው
9:00 መዝሙር ቁ. 38 እና ማስታወቂያዎች
9:10 ‘የእምነታችንን “ዋና ወኪል” እና “ፍጹም አድራጊ” በትኩረት ተመልከቱ’
9:55 መዝሙር ቁ. 126 እና ጸሎት