የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!
ጠዋት
3:30 ሙዚቃ
3:40 መዝሙር ቁ. 29 እና ጸሎት
3:50 የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!
4:05 ሲምፖዚየም፦ የይሖዋን አራት ባሕርያት ማንጸባረቅ
• ፍትሕ
• የኃይል አጠቃቀም
• ጥበብ
• ፍቅር
5:05 መዝሙር ቁ. 81 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ‘ብዙ ፍሬ በማፍራት’ አምላክን አስከብሩ
5:30 የጥምቀት ንግግር
6:00 መዝሙር ቁ. 49
ከሰዓት በኋላ
7:10 ሙዚቃ
7:20 መዝሙር ቁ. 28 እና ጸሎት
7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ አምላክን ማስደሰት ትችላላችሁ!—እንዴት?
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:30 መዝሙር ቁ. 35 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ ይሖዋን አስደስቱት
• በግል ሕይወታችሁ
• በቤተሰባችሁ ውስጥ
• በጉባኤያችሁ ውስጥ
• በምትኖሩበት አካባቢ
9:40 ‘የይሖዋ ደስታ ብርታታችሁ ነው’
10:15 መዝሙር ቁ. 110 እና ጸሎት