አንድነት ያለው የይሖዋ ቤተሰብ
ጠዋት
3:30 ሙዚቃ
3:40 መዝሙር ቁ. 85 እና ጸሎት
3:50 በይሖዋ ቤተሰብ ውስጥ ያላችሁን ቦታ ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ
4:05 ሲምፖዚየም፦ ሌሎችን ጥሩ አድርገው ተቀብለዋል
• ኤሊሁ
• ሊዲያ
• ኢየሱስ
5:05 መዝሙር ቁ. 100 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ሌሎች የይሖዋ ቤተሰብ አባል እንዲሆኑ መርዳታችሁን ቀጥሉ
5:30 የጥምቀት ንግግር
6:00 መዝሙር ቁ. 135
ከሰዓት በኋላ
7:10 ሙዚቃ
7:20 መዝሙር ቁ. 132 እና ጸሎት
7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ቤታችሁ የእረፍትና የሰላም ቦታ ነው?
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:30 መዝሙር ቁ. 136 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ ሰላም ለማስፈን ጥረት አድርጉ—እንዴት?
• ‘ሌሎችን የሚያንጽ መልካም ቃል’ ተናገሩ
• ‘በፍቅር ተመላለሱ’
• ጠላቶቻችንን ተቋቋሙ
9:40 ስለ መንፈሳዊ ቤተሰባችሁ ‘ምስጋና ማቅረባችሁን አታቋርጡ’
10:15 መዝሙር ቁ. 107 እና ጸሎት