የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ፦
1. ‘ይሖዋን በጉጉት መጠባበቅ’ የምንችለው እንዴት ነው? (መዝ. 130:5, 6)
2. በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ሥር ይሖዋን በጉጉት መጠባበቅ የምንችለው እንዴት ነው? (ዕን. 2:3, 4፤ 2 ጢሞ. 4:2፤ ሉቃስ 2:36-38)
3. የይሖዋን ቀን ስንጠባበቅ ጊዜያችንን በጥበብ መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው? (2 ጴጥ. 3:11-13)
4. ተፈታታኝ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙን በልበ ሙሉነት ይሖዋን መጠባበቅ የምንችለው ለምንድን ነው? (መዝ. 62:1, 2, 8, 10፤ 68:6፤ 130:2-4)
5. ‘ለጻድቃን’ የተዘጋጀውን “ብድራት” ለመቀበል ምን ማድረግ ይኖርብናል? (መዝ. 58:11)
© 2023 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
CA-copgm24-AM