‘ይሖዋን በጉጉት ተጠባበቁ!’
ጠዋት
3:30 ሙዚቃ
3:40 መዝሙር ቁ. 88 እና ጸሎት
3:50 ‘ይሖዋን በጉጉት ተጠባበቁ’—እንዴት?
4:05 ሲምፖዚየም፦ በጉጉት የተጠባበቁትን ምሳሌ ተከተሉ
• ዕንባቆም
• ዮሐንስ
• ሐና
5:05 መዝሙር ቁ. 142 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ምን እየጠበቃችሁ ነው?
5:30 የጥምቀት ንግግር
6:00 መዝሙር ቁ. 28
ከሰዓት በኋላ
7:10 ሙዚቃ
7:20 መዝሙር ቁ. 54 እና ጸሎት
7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ትዕግሥት ጊዜ ያለፈበት ነገር ሆኗል?
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:30 መዝሙር ቁ. 143 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ ይሖዋን ተጠባበቁ . . .
• ብቸኝነት ሲሰማችሁ
• ስህተት ስትሠሩ
• ክፉዎች እንደተሳካላቸው ሲሰማችሁ
9:40 “ጻድቁ ብድራት ይቀበላል”
10:15 መዝሙር ቁ. 140 እና ጸሎት