‘በምሥራቹ አናፍርም’
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 67 እና ጸሎት
4:00 ‘በምሥራቹ አናፍርም’—ለምን?
4:15 ለምሥራቹ ጥብቅና ቁሙ
4:30 ‘ምንም የሚያፍርበት ነገር የሌለው ሠራተኛ’ ሁኑ
4:55 መዝሙር ቁ. 73 እና ማስታወቂያዎች
5:05 የኃይል፣ የፍቅር እና የጤናማ አእምሮ መንፈስ አሳዩ
5:35 የጥምቀት ንግግር፦ ‘ለምሥራቹ መገዛታችሁን’ ቀጥሉ
6:05 መዝሙር ቁ. 75
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 77
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ አናፍርም . . .
• በአምላክ የሥነ ምግባር መሥፈርቶች
• በአምላክ መንግሥት
• በአምላክ ወኪሎች
9:00 መዝሙር ቁ. 40 እና ማስታወቂያዎች
9:10 ‘በይሖዋ ተኩራሩ’
9:55 መዝሙር ቁ. 7 እና ጸሎት