‘አኗኗራችሁ ከምሥራቹ ጋር የሚስማማ ይሁን’
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 35 እና ጸሎት
4:00 ምሥራቹ በሕይወታችሁ ላይ ምን ለውጥ እያመጣ ነው?
4:15 ሲምፖዚየም፦ ምሥራቹ በሕይወታቸው ላይ ለውጥ ያመጣው እንዴት ነው?
• እስጢፋኖስ
• ፊልጶስ
• አቂላ እና ጵርስቅላ
• ቲቶ
5:05 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች
5:15 “ለአምላክ ያደራችሁ መሆናችሁን የሚያሳዩ ተግባሮች” መፈጸማችሁን ቀጥሉ
5:35 የጥምቀት ንግግር፦ ‘ለምሥራቹ መገዛታችሁን’ ቀጥሉ
6:05 መዝሙር ቁ. 37
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 56 እና ጸሎት
7:35 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ የምታምኑበትን ያመናችሁበት ለምንድን ነው?
8:05 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:35 መዝሙር ቁ. 24 እና ማስታወቂያዎች
8:45 ሲምፖዚየም፦ “ራሳችንን ብቁ የአምላክ አገልጋዮች አድርገን እናቀርባለን”
• በመጽናት
• በደግነት
• በሐቀኝነት
9:30 እየሠለጠናችሁ ያላችሁት እንዴት ነው?
10:00 መዝሙር ቁ. 29 እና ጸሎት