የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w00 7/15 ገጽ 27
  • ጥቅምት 7, 2000 የሚደረግ ዓመታዊ ስብሰባ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥቅምት 7, 2000 የሚደረግ ዓመታዊ ስብሰባ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥቅምት 7, 2000 የሚደረግ ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ጥቅምት 4, 1997 የሚደረገው ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
  • ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
  • ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
w00 7/15 ገጽ 27

ጥቅምት 7, 2000 የሚደረግ ዓመታዊ ስብሰባ

የፔንሲልቬንያ የመጠበቂያ ግንብ የመጽሐፍ ቅዱስና ትራክት ማኅበር አባላት ዓመታዊ ስብሰባ ጥቅምት 7, 2000 በኒው ጀርሲ ክፍለ ሀገር፣ በጀርሲ ከተማ 2932 ኬኔዲ በሊቨርድ በሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። አባላቱ ብቻ የሚገኙበት ስብሰባ ከጠዋቱ 3:​15 ከተደረገ በኋላ 4 ሰዓት ላይ አጠቃላይ ዓመታዊው ስብሰባ ይደረጋል።

ካለፈው ዓመት ወዲህ የፖስታ አድራሻቸውን የለወጡ የማኅበሩ አባላት መደበኛዎቹ የማስታወቂያ ደብዳቤዎችና የውክልና ሠነዶች በሐምሌ ወር ውስጥ እንዲደርሷቸው ለውጡን አሁኑኑ ለጸሐፊው ቢሮ ማስታወቅ ይኖርባቸዋል።

ከዓመታዊው የስብሰባ ማስታወቂያዎች ጋር ለአባላቱ የሚላኩት የውክልና ሠነዶች ከነሐሴ 1 በፊት ለማኅበሩ ጽሕፈት ቤት ተመልሰው መድረስ አለባቸው። እያንዳንዱ አባል በስብሰባው ላይ ራሱ ይገኝ ወይም አይገኝ እንደሆነ በመግለጽ ውክልናውን ወዲያውኑ ሞልቶ መመለስ አለበት። በስብሰባው ላይ ማን እንደሚገኝ የሚታወቀው በዚህ መሠረት ስለሆነ በእያንዳንዱ የውክልና ሠነድ ላይ የሚሰጠው መረጃ በዚህ ነጥብ ላይ ግልጽ መሆን ይኖርበታል።

መደበኛውን የሥራ ጉዳይና ሪፖርት ጨምሮ ጠቅላላው ስብሰባ ከቀኑ 7 ሰዓት ወይም ከዚያ ብዙ ሳይቆይ ያበቃል ተብሎ ይጠበቃል። ከሰዓት በኋላ ስብሰባ አይኖርም። ያለው ቦታ የተወሰነ በመሆኑ መግባት የሚቻለው በቲኬት ብቻ ይሆናል። ዓመታዊውን ስብሰባ ወደ ሌሎች አዳራሾች በስልክ ለማስተላለፍ የተደረገ ዝግጅት የለም።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ