የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w13 2/1 ገጽ 16
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዲያብሎስን የፈጠረው አምላክ ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • የዘላለም ሕይወት ጠላት
    በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
  • ኢየሱስ እንዳደረገው “ዲያብሎስን ተቃወሙት”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
w13 2/1 ገጽ 16

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ዲያብሎስ የመጣው ከየት ነው?

አምላክ ክፉ ወይም ዲያብሎስ አድርጎ የፈጠረው መልአክ የለም። ከዚህ ይልቅ አምላክ የፈጠረው አንድ መልአክ ከጊዜ በኋላ ዲያብሎስ ሆነ፤ ይህ መልአክ ሰይጣን ተብሎም ተጠርቷል። ኢየሱስ ከተናገረው ሐሳብ መረዳት እንደሚቻለው ዲያብሎስ በአንድ ወቅት እውነተኛና በደል የሌለበት መልአክ ነበር። በመሆኑም ዲያብሎስ፣ በተፈጠረበት ወቅት ጻድቅ የአምላክ መንፈሳዊ ልጅ ነበር።—ዮሐንስ 8:44⁠ን አንብብ።

አንድ ጥሩ መልአክ ዲያብሎስ ሊሆን የቻለው እንዴት ነው?

[በገጽ 16 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ከጊዜ በኋላ ዲያብሎስ የሆነው መልአክ በአምላክ ላይ ያመፀ ከመሆኑም ሌላ የመጀመሪያዎቹ ባልና ሚስት የእሱን መንገድ እንዲከተሉ ገፋፋቸው። በዚህ መንገድ ራሱን ሰይጣን ማለትም ተቃዋሚ አደረገ።—ዘፍጥረት 3:1-5⁠ን እና ራእይ 12:9⁠ን አንብብ።

እንደ ሌሎቹ ማሰብ የሚችሉ የአምላክ ፍጡራን ሁሉ ሰይጣንም ትክክል ወይም ስህተት የሆነውን ነገር ለማድረግ የመምረጥ ነፃነት ነበረው፤ ይሁንና ሰይጣን የመመለክ ፍላጎት አዳበረ። እንዲያውም ይህ ፍላጎቱ ለአምላክ ካለው ፍቅር በልጦበታል።—ማቴዎስ 4:8, 9⁠ን እና ያዕቆብ 1:13, 14⁠ን አንብብ።

ዲያብሎስ በሰው ልጆች ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን የቀጠለው እንዴት ነው? ዲያብሎስ ሊያስፈራህ ይገባል? የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማግኘት ትችላለህ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ