ማስተዋወቂያ
ምን ይመስልሃል?
በዚህ ዓለም መኖር በጣም አስጨናቂ እየሆነ ነው። ታዲያ አስተማማኝ እርዳታና መጽናኛ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ “የምሕረት አባትና የመጽናናት ሁሉ አምላክ . . . በሚደርስብን መከራ ሁሉ ያጽናናናል” ይላል።—2 ቆሮንቶስ 1:3, 4
ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም አምላክ የሚያስፈልገንን መጽናኛ የሚሰጠን እንዴት እንደሆነ ያብራራል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።