የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp17 ቁጥር 1 ገጽ 2
  • መግቢያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መግቢያ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • መግቢያ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2018
  • ሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሁንም ይጠቅማሉ?
    ንቁ!—2010
  • መግቢያ
    ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
wp17 ቁጥር 1 ገጽ 2

መግቢያ

ምን ይመስልሃል?

አሁን ካለንበት የሥልጣኔ ዘመን አንጻር መጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ ያለፈበት ይመስልሃል? ወይስ ምክሩ እኛ ላለንበት ዘመንም ይሠራል? መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ እንዲህ ይላል፦ “ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው፤ እንዲሁም ለማስተማር . . . ይጠቅማሉ።”—2 ጢሞቴዎስ 3:16, 17

ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን አንዳንድ ጥበብ ያዘሉ ምክሮች ይዟል፤ በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ይበልጥ አስደሳች እንዲሆንልህ ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ