የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥር ገጽ 1
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጠበቂያ ግንብ
  • እውነትን አስተምሩ
  • ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥር ገጽ 1
በጋና ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች ምሥራቹን ሲሰብኩ

ጋና ውስጥ ምሥራቹ ሲሰበክ

የአቀራረብ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2017 | መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ አስደሳች እንዲሆንልኝ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

ጥያቄ፦ አንዳንድ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ ያለፈበት መጽሐፍ ይመስላቸዋል፤ ሌሎች ደግሞ በአሁኑ ዘመንም ቢሆን ጠቃሚ እንደሆነ ያምናሉ። አንተ ምን ይመስልሃል?

ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:16, 17

አበርክት፦ ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም ከመጽሐፍ ቅዱስ የትኞቹን ጥበብ ያዘሉ ምክሮች ማግኘት እንደምትችል ይጠቁማል፤ በተጨማሪም ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ የተሻለ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት እንደሆነ ይናገራል።

እውነትን አስተምሩ

የተከፈተ መጽሐፍ ቅዱስ

ጥያቄ፦ የዓለም መጨረሻ ቀርቧል?

ጥቅስ፦ ማቴ 24:3, 7, 14

እውነት፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት፣ አሁን የምንኖረው በመጨረሻው ዘመን ውስጥ እንደሆነ ይናገራል። በመጨረሻው ዘመን ውስጥ መኖራችን ደግሞ ምሥራች ነው፤ ምክንያቱም በቅርቡ የተሻለ ጊዜ እንደሚመጣ የሚጠቁም ነው።

ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?

ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?

ጥያቄ፦ ይበልጥ ምክንያታዊ የሚሆነው፣ ‘ሕይወትን የፈጠረው አምላክ ነው’ ብሎ ማመን ነው ወይስ ‘ሕይወት የጀመረው እንዲሁ በአጋጣሚ ነው’ ብሎ ማመን?

አበርክት፦ ይህ ብሮሹር፣ ብዙ ሰዎችን ‘የማሰብ ችሎታ ያለው ፈጣሪ አለ’ ብለው እንዲያምኑ ያደረጓቸውን ማስረጃዎች ይጠቅሳል። ሌላ ጊዜ ተመልሼ መጥቼ በገጽ 29 ላይ በሚገኘው “የምታምነው ነገር ለውጥ ያመጣል?” በሚለው ጥያቄ ላይ ብንወያይ ደስ ይለኛል።

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ