የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp17 ቁጥር 6 ገጽ 16
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አርማጌዶን ምንድን ነው?
  • ከአርማጌዶን ጦርነት መትረፍ ይቻላል?
  • የአርማጌዶን ጦርነት ምንድን ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • አርማጌዶን—አስደሳች ጅማሬ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • አርማጌዶን​—አንዳንዶች እንዴት ይገልጹታል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • አርማጌዶን—በጉጉት የምንጠብቀው ክንውን!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
wp17 ቁጥር 6 ገጽ 16
ከአርማጌዶን በሕይወት የተረፉ ከተለያየ የዓለም ክፍል የተውጣጡ “እጅግ ብዙ ሕዝብ”

ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ከሁሉም ብሔራት የተውጣጡ “እጅግ ብዙ ሕዝብ” ከአርማጌዶን ይተርፋሉ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

አርማጌዶን ምንድን ነው?

አንዳንዶች ምን ብለው ያምናሉ?

አርማጌዶን በኑክሌር የጦር መሣሪያ ወይም በአካባቢ መበከል የተነሳ የሚመጣ ዓለም አቀፍ ጥፋት እንደሆነ የሚያምኑ ሰዎች አሉ። አንተስ ምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አርማጌዶን “ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ታላቅ ቀን” ጦርነት የሚካሄድበት ምሳሌያዊ ቦታ ነው፤ ይህ ጦርነት አምላክ ከክፉዎች ጋር የሚያደርገው ጦርነት ነው።—ራእይ 16:14, 16

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • አምላክ የአርማጌዶን ጦርነትን የሚያካሂደው ምድርን ለማጥፋት ሳይሆን የሰው ልጆች ምድርን እንዳያጠፏት ለመከላከል ነው።—ራእይ 11:18

  • የአርማጌዶን ጦርነት ጦርነቶችን ሁሉ ያስወግዳል።—መዝሙር 46:8, 9

ከአርማጌዶን ጦርነት መትረፍ ይቻላል?

ምን ብለህ ትመልሳለህ?

  • ይቻላል

  • አይቻልም

  • ምናልባት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ከሁሉም ብሔራት የተውጣጡ “እጅግ ብዙ ሕዝብ” በአርማጌዶን ጦርነት ከሚደመደመው ‘ከታላቁ መከራ’ ይተርፋሉ።—ራእይ 7:9, 14

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • አምላክ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ከአርማጌዶን ጦርነት እንዲተርፉ ይፈልጋል። በክፉዎች ላይ ጥፋት ማምጣትን የሚመለከተው እንደ መጨረሻ አማራጭ አድርጎ ነው።—ሕዝቅኤል 18:32

  • መጽሐፍ ቅዱስ ከአርማጌዶን መትረፍ ስለሚቻልበት መንገድ ይናገራል።—ሶፎንያስ 2:3

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 8 ተመልከት

መጽሐፉ www.jw.org/am ላይም ይገኛል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ