የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w18 ኅዳር ገጽ 32
  • ለይሖዋ ምን መስጠት እንችላለን?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለይሖዋ ምን መስጠት እንችላለን?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • “ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” ያላቸው ዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • ለምታሳዩት ፍቅር ይሖዋን እናመሰግናለን
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
w18 ኅዳር ገጽ 32
donate.jw.org

ለይሖዋ ምን መስጠት እንችላለን?

በአንድ ወቅት ኢየሱስ “ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል” በማለት ተናግሮ ነበር። (ሥራ 20:35) ይህ መሠረታዊ እውነት ከይሖዋ ጋር ካለን ዝምድና ጋር በተያያዘም ይሠራል። እንዴት? ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን የሚያደርጉንን ብዙ ስጦታዎች ሰጥቶናል፤ ይሁን እንጂ በመቀበል ከምናገኘው የበለጠ ደስታ ማግኘት የምንችለው ለይሖዋ ስንሰጥ ነው። ታዲያ ለይሖዋ ምን መስጠት እንችላለን? ምሳሌ 3:9 “ባሉህ ውድ ነገሮች . . . ይሖዋን አክብር” ይላል። ካሉን “ውድ ነገሮች” መካከል ጊዜያችን፣ ተሰጥኦዋችን፣ ጉልበታችንና ቁሳዊ ንብረታችን ይገኙበታል። እነዚህን ነገሮች ተጠቅመን እውነተኛውን አምልኮ በመደገፍ ለይሖዋ መስጠት የምንችል ሲሆን ይህም ከፍተኛ ደስታ ያስገኝልናል።

ታዲያ ከቁሳዊ ንብረታችን ጋር በተያያዘ ለይሖዋ መስጠትን ቸል እንዳንል ምን ሊረዳን ይችላል? ሐዋርያው ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች፣ መዋጮ የሚያደርጉት “የተወሰነ ገንዘብ [እንዲያስቀምጡ]” ነግሯቸው ነበር። (1 ቆሮ. 16:2) በአካባቢህ መዋጮ ማድረግ የሚቻልባቸውን መንገዶች በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ምን ማድረግ ትችላለህ? እባክህ ከታች ያለውን ሣጥን ተመልከት።

በኢንተርኔት አማካኝነት መዋጮ ማድረግ የሚቻልበት ቀላል መንገድ

ለማግኘት ቀላል

  • የኢንተርኔት ማሰሻ

    በኢንተርኔት ማሰሻህ ላይ donate.jw.org ብለህ ጻፍ

  • JW ላይብረሪ

    በJW Library® መነሻ ገጽ ላይ “መዋጮዎች” የሚለውን ሊንክ ተጫን

ለአጠቃቀም ቀላል

አንድ ጊዜ ወይም በቋሚነት የሚደረግ መዋጮ መላክ ትችላለህ፦

  • ለዓለም አቀፉ ሥራ

  • ለጉባኤህ

  • ለክልል ስብሰባ

  • ለወረዳ ስብሰባ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ