የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp20 ቁጥር 2 ገጽ 16
  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአምላክ መንግሥት
    ንቁ!—2013
  • የአምላክን መንግሥት በተመለከተ እውነቱ ምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
  • ኢየሱስ ስለ አምላክ መንግሥት ምን አስተምሯል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
wp20 ቁጥር 2 ገጽ 16

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

ከአንድ የመንግሥት ሕንፃ ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ሰው

ብዙ ሰዎች የአምላክ መንግሥት እንዲመጣ ይጸልያሉ፤ ሆኖም ይህ መንግሥት ምን እንደሆነና ምን ነገሮችን እንደሚያከናውን አስበህ ታውቃለህ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

    ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሥ ሆኖ የሚያስተዳድረው በሰማይ ያለ መስተዳድር ነው።—ኢሳይያስ 9:6, 7፤ ማቴዎስ 5:3፤ ሉቃስ 1:31-33

  • የአምላክ መንግሥት ምን ነገሮችን ያከናውናል?

    በዛሬው ጊዜ ያሉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ በማስወገድ በምድር ላይ ላሉ ሰዎች ዘላቂ ሰላም ያስገኛል።—ዳንኤል 2:44፤ ማቴዎስ 6:10

  • ‘ከሁሉ አስቀድሞ የአምላክን መንግሥት መፈለግ’ ሲባል ምን ማለት ነው?

    የአምላክን መንግሥት መደገፍ እንዲሁም በምድር ላይ ያለው ሁኔታ አምላክ እንደሚፈልገው እንዲሆን ማድረግ የሚችለው ይህ መንግሥት ብቻ እንደሆነ አምኖ መቀበል ማለት ነው።—ማቴዎስ 6:33፤ 13:44

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ