ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዕዝራ 1-5
ይሖዋ ቃሉን ይጠብቃል
በወረቀት የሚታተመው
ይሖዋ እውነተኛው አምልኮ ኢየሩሳሌም በሚገኘው ቤተ መቅደስ ዳግመኛ እንደሚቋቋም ቃል ገብቶ ነበር። ይሁንና እስራኤላውያን ከባቢሎን ግዞት ከተመለሱ በኋላ የግንባታ ሥራው እንዲቋረጥ የወጣውን ድንጋጌ ጨምሮ ብዙ እንቅፋቶች አጋጥመዋቸው ነበር። ብዙዎች ሥራው ፈጽሞ አይጠናቀቅም ብለው ሰግተው ነበር።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።