የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሚያዝያ ገጽ 8
  • ሰዎች በክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኙ የምንጋብዝበት ዘመቻ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰዎች በክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኙ የምንጋብዝበት ዘመቻ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በአእምሯችን ልንይዛቸው የሚገቡ ነገሮች
  • ምን ማለት ትችላላችሁ?
  • የሰዎችን ፍላጎት መቀስቀስ የምትችሉት እንዴት ነው?
  • ቀጥተኛ ግብዣ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ልዩ ግብዣ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ውጤት የሚያስገኝ ዘመቻ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • የመታሰቢያውን በዓል የምናስተዋውቅበት ዘመቻ መጋቢት 17 ይጀምራል
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሚያዝያ ገጽ 8

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ሰዎች በክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኙ የምንጋብዝበት ዘመቻ

አንድ የይሖዋ ምሥክር ምሥክርነት በሚሰጥበት ጋሪ አጠገብ ቆሞ ለአንድ ሰው ሲሰብክ

በየዓመቱ በክልል ስብሰባ ላይ የሚቀርብልንን የተትረፈረፈ መንፈሳዊ ምግብ በጉጉት እንጠብቃለን። በመሆኑም ሌሎችም በዚህ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የይሖዋን ጥሩነት እንዲቀምሱ በተቻለን መጠን ብዙ ሰዎችን እንጋብዛለን። (መዝ 34:8) የእያንዳንዱ ጉባኤ የሽማግሌዎች አካል የመጋበዣ ወረቀቱን በሚገባ ለመጠቀም የተሻለው መንገድ የትኛው እንደሆነ ይወስናል።

በአእምሯችን ልንይዛቸው የሚገቡ ነገሮች

  • እኔ የምካፈልበት የክልል ስብሰባ የሚደረገው መቼ ነው?

  • በእኔ ጉባኤ ዘመቻው የሚጀምረው መቼ ነው?

  • የጉባኤዬ የመስክ አገልግሎት ስምሪት የሚደረገው መቼ መቼ ነው?

  • በዘመቻው ወቅት ግቤ ምንድን ነው?

  • እነማንን መጋበዝ እችላለሁ?

ምን ማለት ትችላላችሁ?

የ2016 የክልል ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት

በአካባቢው የተለመደውን ሰላምታ ከሰጣችሁ በኋላ እንዲህ ማለት ትችላላችሁ፦

“በጣም አስፈላጊ በሆነ አንድ ዝግጅት ላይ እንዲገኙ በዓለም ዙሪያ ሰዎችን እየጋበዝን ነው። ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በዚህ የመጋበዣ ወረቀት ላይ ይገኛል። በዚህ ዝግጅት ላይ ከእኛ ጋር ቢገኙ ደስ ይለናል።”

የሰዎችን ፍላጎት መቀስቀስ የምትችሉት እንዴት ነው?

ንቁ! መጽሔት ቁጥር 2 2016 | መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነው?

ግባችን በዚህ ስብሰባ ላይ ብዙ ሰዎችን መጋበዝ ቢሆንም ፍላጎት ያሳዩ ሰዎችን ተከታትለን ለመርዳት ጥረት ማድረግ እንዳለብን መርሳት አይኖርብንም።

በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ከመጋበዣ ወረቀቱ ጋር መጽሔቶችን ማበርከት እንችላለን።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ