የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 2
  • በJW Library እየተጠቀማችሁ ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በJW Library እየተጠቀማችሁ ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መዳፋችን ውስጥ ያለ ቤተ መጻሕፍት
    የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
  • JW Libraryን ተጠቀሙበት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • መንፈሳዊ ምግብ የሚያደርስ ትንሽ መሣሪያ
    የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
  • ከስብሰባ አዳራሹ ቤተ መጻሕፍት ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው
    በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው?
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 2

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በJW Library እየተጠቀማችሁ ነው?

JW Library መጽሐፍ ቅዱስን ጨምሮ ሌሎች ጽሑፎችን፣ ቪዲዮዎችንና ኦዲዮ ፕሮግራሞችን ወደ ስልክ፣ ታብሌት ወይም ኮምፒውተር ለማውረድ የሚያስችል ነፃ አፕሊኬሽን (ሶፍትዌር) ነው።

የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት JW Library ላይ

የሚገኘው እንዴት ነው? ኢንተርኔት ላይ የሚገኝ የአፕሊኬሽን ማውረጃ ተጠቅመህ JW Libraryን ጫን። አፕሊኬሽኑን የተለያዩ ዓይነት መሣሪያዎች ላይ መጫን ይቻላል። ኢንተርኔት ላይ ሆነህ አፕሊኬሽኑን ከከፈትክ በኋላ የምትፈልጋቸውን ነገሮች ማውረድ ትችላለህ። ቤትህ ኢንተርኔት ማግኘት ካልቻልክ በመንግሥት አዳራሽ፣ በሕዝብ ቤተ መጻሕፍት ወይም በአቅራቢያህ ባለ አንድ ሻይ ቤት የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት ትችል ይሆናል። አንድ ጊዜ የምትፈልጋቸውን ነገሮች ካወረድክ በኋላ እነዚያን ነገሮች መልሰህ ለማግኘት ኢንተርኔት አያስፈልግህም። JW Library ላይ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮች ስለሚጨመሩ የአፕሊኬሽኑ አዲስ ሥሪት ሲወጣ ለማውረድ፣ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያህን አልፎ አልፎ ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት ሊያስፈልግህ ይችላል።

ምን ጥቅም አለው? JW Library የግል ጥናት ለማድረግና በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ ለመከታተል በእጅጉ ይረዳል። አፕሊኬሽኑ ለአገልግሎት በተለይም ደግሞ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ለመመስከር ጠቃሚ ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ