የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 8
  • JW Libraryን ተጠቀሙበት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • JW Libraryን ተጠቀሙበት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በJW Library እየተጠቀማችሁ ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • መዳፋችን ውስጥ ያለ ቤተ መጻሕፍት
    የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
  • jw.orgን በአገልግሎታችሁ ላይ ተጠቀሙበት—“የይሖዋ ወዳጅ ሁን”
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ከስብሰባ አዳራሹ ቤተ መጻሕፍት ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው
    በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው?
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 8

ክርስቲያናዊ ሕይወት

JW Libraryን ተጠቀሙበት

ለግል ጥናት፦

  • መጽሐፍ ቅዱስና የዕለት ጥቅስ አንብቡ

  • የዓመት መጽሐፍ፣ መጽሔቶችና ሌሎች ጽሑፎችን አንብቡ። ምልክት ለማድረግ “እልባቱን” ተጠቀሙ

  • ለጉባኤ ስብሰባዎች ተዘጋጁ፤ እንዲሁም መልሶቹን በማቅለም ምልክት አድርጉ

  • ቪዲዮዎችን ተመልከቱ

የይሖዋ ምሥክሮች በሕዝብ መጓጓዣ ላይ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያቸውን ተጠቅመው እያጠኑ

ለጉባኤ፦

  • ተናጋሪው የሚጠቅሳቸውን ጥቅሶች አውጡ። ቀደም ሲል የተመለከታችሁትን ጥቅስ ለመክፈት “በቅርብ የተነበቡ” የሚለውን ተጠቀሙ

  • በስብሰባዎች ላይ የተለያዩ ጽሑፎችን ይዞ ከመምጣት የኤሌክትሮኒክ መሣሪያችሁን ተጠቅማችሁ የሚወሰዱትን ክፍሎች መከታተልና መዝሙሮችን መዘመር ትችላላችሁ። JW Library በታተመው መዝሙር መጽሐፍ ላይ ገና ያልተካተቱ አዳዲስ መዝሙሮችን ይዟል

የይሖዋ ምሥክሮች በጉባኤ ስብሰባ ላይ JW Libraryን ሲጠቀሙ

ለአገልግሎት፦

  • ፍላጎት ላሳየው ሰው JW Libraryን ተጠቅማችሁ አንድ የሕትመት ውጤት አሳዩት፤ ከዚያም በራሱ መሣሪያ ላይ አፕሊኬሽኑን በመጫን ሌሎች ጽሑፎችን እንዲያወርድ እርዱት

  • “መፈለጊያውን” ተጠቅማችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን አውጡ። ጥቅሱን ለማግኘት አንድ ቃል ወይም ሐረግ መጻፍ ትችላላችሁ

  • ቪዲዮ አሳዩ። የቤቱ ባለቤት ልጆች ካሉት የይሖዋ ወዳጅ ሁን ከተባሉት ቪዲዮዎች መካከል አንዱን ማሳየት ትችላላችሁ። አሊያም መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት እንዲነሳሳ መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የሚለውን ቪዲዮ ልታሳዩት ትችላላችሁ። ሌላ ቋንቋ የሚናገር ሰው ካገኛችሁ ደግሞ በቋንቋው የተዘጋጀ ቪዲዮ አሳዩት

  • ለምታነጋግሩት ሰው ቀደም ሲል ያወረዳችሁትን በሌላ ቋንቋ የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ተጠቅማችሁ አንድ ጥቅስ አሳዩት። እንዲህ ለማድረግ ጥቅሱን ካወጣችሁ በኋላ ቁጥሩን ንኩ፤ በመቀጠልም አቻ ትርጉሞችን ለማየት የሚያስችለውን አማራጭ ንኩ

የይሖዋ ምሥክሮች ለአንዲት ትንሽ ልጅና ለወላጆቿ ቪዲዮ ሲያሳዩ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ