የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሰኔ ገጽ 8
  • የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “መንግሥትህ ትምጣ”—የብዙዎች ጸሎት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • አኗኗራችሁ የአምላክ መንግሥት ዜጋ መሆናችሁን የሚያሳይ ይሁን!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • የአምላክ መንግሥት በሰዎች ልብ ውስጥ ያለ ነገር ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሰኔ ገጽ 8

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት

ባለ ድምፅ ማጉያ መኪና፣ የይሖዋ ምሥክሮች ማስታወቂያ የተጻፈበት ሰሌዳ ተጠቅመው አንድን ንግግር ሲያስተዋውቁ፣ የቀድሞው የጊልያድ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በትምህርት ላይ እና በአንድ ትልቅ ስብሰባ ላይ የተገኙ ተሰብሳቢዎች

የአምላክ መንግሥት ዜጎች ለመሆን የሚፈልጉ ሁሉ ስለ መንግሥቱና ስላከናወናቸው ነገሮች የቻሉትን ያህል መማር አለባቸው። ለምን? እንዲህ ማድረጋቸው የአምላክ መንግሥት በመግዛት ላይ እንደሆነ ያላቸውን እምነት የሚያጠናክረው ከመሆኑም ሌላ የአምላክን መንግሥት ምሥራች ለሌሎች እንዲናገሩ ልባቸውን ያነሳሳዋል። (መዝ 45:1፤ 49:3) የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት የተባለውን ቪዲዮ ከተመለከታችሁ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ፦

  1. “የፍጥረት ፎቶ ድራማ” ለተመለከቱት ሁሉ በረከት የሆነው እንዴት ነው?

  2. ምሥራቹን ለማዳረስ ሬዲዮ ጥቅም ላይ የዋለው እንዴት ነው?

  3. ምሥራቹን ለመስበክ ምን ሌሎች ዘዴዎች ጥቅም ላይ ውለዋል? ውጤቱስ ምን ነበር?

  4. ለአገልግሎት የምናገኘው ሥልጠና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የመጣው እንዴት ነው?

  5. የጊልያድ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምን ጠቃሚ ሥልጠና አግኝተዋል?

  6. ትላልቅ ስብሰባዎች የይሖዋን ሕዝቦች በማስተማር ረገድ ምን ሚና ተጫውተዋል?

  7. የአምላክ መንግሥት እየገዛ እንደሆነ እርግጠኛ እንድትሆን ያደረገህ ምንድን ነው?

  8. የአምላክን መንግሥት መደገፍ የምንችለው እንዴት ነው?

የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው! የተባለው መጽሐፍ ኅዳር 21, 2016 ከሚጀምረው ሳምንት አንስቶ በጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ ይጠናል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ