የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሰኔ ገጽ 6
  • ሰኔ 27-ሐምሌ 3

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 27-ሐምሌ 3
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሰኔ ገጽ 6

ሰኔ 27–ሐምሌ 3

መዝሙር 52-59

  • መዝሙር 38 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 55:2, 4, 5, 16-18—ዳዊት በሕይወቱ ውስጥ አስጨናቂ ሁኔታዎች አጋጥመውታል (w06 6/1 11 አን. 3፤ w96 4/1 27 አን. 2)

    • መዝ 55:12-14—የዳዊት ልጅና የቅርብ ወዳጁ በዳዊት ላይ አሴሩበት (w96 4/1 29 አን. 6)

    • መዝ 55:22—ዳዊት፣ ይሖዋ እንደሚረዳው እርግጠኛ መሆኑን ገልጿል (w06 6/1 11 አን. 4፤ w99 3/15 22-23)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 56:8—“እንባዬን በአቁማዳህ አጠራቅም” የሚለው አገላለጽ ትርጉም ምንድን ነው? (w09 6/1 29 አን. 1፤ w08 10/1 26 አን. 3)

    • መዝ 59:1, 2—ዳዊት ያጋጠመው ነገር ስለ ጸሎት ምን ያስተምረናል? (w08 3/15 14 አን. 13)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 52:1–53:6

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) አንድ ትራክት አበርክት። ለምታነጋግረው ሰው በጀርባው ገጽ ላይ ያለውን ኮድ አሳየው።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ትራክት ለወሰደ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 3 አን. 2-3—jw.org ላይ የሚገኘውን መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን? የሚለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ደምድም።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 56

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (7 ደቂቃ)

  • “አምላክ ረዳቴ ነው”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወንድሞችና እህቶች ስሜታቸውን ሲገልጹ በማዳመጥ አድማጮች ጥቅም ማግኘት እንዲችሉ፣ በተቻለ መጠን በርካታ ሰዎች በቀረቡት ነጥቦች ላይ ሐሳብ እንዲሰጡ አድርግ። (ሮም 1:12) አስፋፊዎች ተፈታታኝ ሁኔታ ሲገጥማቸው ከአምላክ ቃል እርዳታ ማግኘት እንዲችሉ የምርምር መርጃ መሣሪያውን እንዲጠቀሙ አበረታታቸው።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 14 አን. 1-13

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 121 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ