የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሰኔ ገጽ 7
  • “ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሸክማችሁን ምን ጊዜም በይሖዋ ላይ ጣሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
  • ጭንቀትን መቋቋም የምትችለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
  • “አምላክ ረዳቴ ነው”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ሸክማችሁን በይሖዋ ላይ ጣሉ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሰኔ ገጽ 7

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 52-59

“ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል”

ዳዊት በሕይወቱ ውስጥ ከባድ የሆኑ ፈተናዎች አጋጥመውታል። መዝሙር 55 እስከተቀናበረበት ጊዜ ድረስ የሚከተሉት ፈተናዎች አጋጥመውት ነበር . . .

  • ጎልያድና አገልጋዩ

    ስድብ

  • ዳዊት ከጦር እየሸሸ

    ስደት

  • ዳዊት በበደለኝነት ስሜት ተውጦ

    ከባድ የበደለኝነት ስሜት

  • ቤርሳቤህ እያለቀሰች

    የቤተሰብን አባል በሞት ማጣት

  • ዳዊት ታሞ በተኛበት አልጋ ላይ

    ሕመም

  • ዳዊት ክህደት ሲፈጸምበት

    ክህደት

ዳዊት ሸክሙ ከአቅሙ በላይ እንደሆነ በተሰማው ጊዜም እንኳ ሁኔታውን መቋቋም እንዲችል የረዳው ነገር ነበር። እንዲህ ዓይነት ስሜት ለሚሰማቸው ሰዎች በመንፈስ መሪነት ይህን ምክር ሰጥቷል፦ “ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል።”

ይህን ምክር ተግባራዊ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

55:22

ዳዊት ሲጸልይ
  1. ምንም ዓይነት ችግር፣ የሚያስጨንቅ ሁኔታ ወይም የሚያሳስብ ነገር ሲያጋጥማችሁ ለይሖዋ ልባዊ ጸሎት አቅርቡ

  2. ከይሖዋ ቃልና ከድርጅቱ መመሪያና ድጋፍ ለማግኘት ሞክሩ

  3. ለችግሩ ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር የሚስማማ መፍትሔ ለማግኘት አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል ጥረት አድርጉ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ