የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሰኔ ገጽ 6
  • “አምላክ ረዳቴ ነው”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “አምላክ ረዳቴ ነው”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ይሖዋ በእርሱ የሚታመኑትን ይረዳቸዋል
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2004
  • በሁሉም ነገሮች የአምላክን መመሪያ ፈልጉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • በይሖዋ ሙሉ በሙሉ መታመን የደኅንነት ስሜት እንዲያድርብን ያደርጋል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሰኔ ገጽ 6

ክርስቲያናዊ ሕይወት

“አምላክ ረዳቴ ነው”

መዝሙር 52-59 ዳዊት በሕይወቱ ውስጥ አስቸጋሪ ሁኔታ ሲያጋጥመው የተሰማውን ስሜት የሚያሳይ ነው። ሆኖም ዳዊት አስጨናቂ ሁኔታ ባጋጠመው ጊዜም በይሖዋ ታምኗል። (መዝ 54:4፤ 55:22) በተጨማሪም ይሖዋን ለቃሉ አወድሶታል። (መዝ 56:10) እናንተስ ልክ እንደ ዳዊት በይሖዋ ትታመናላችሁ? አስቸጋሪ ሁኔታ ሲያጋጥማችሁ አመራር ለማግኘት ወደ ቃሉ ዞር ትላላችሁ? (ምሳሌ 2:6) በሚከተሉት ሁኔታዎች ውስጥ የረዷችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የትኞቹ ናቸው?

  • ተስፋ ስትቆርጡ ወይም ስትጨነቁ

  • ስትታመሙ

  • ሌሎች ቅር ሲያሰኟችሁ

  • ስደት ሲደርስባችሁ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ