የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሐምሌ ገጽ 2
  • ቀላል ሕይወት መምራታችን አምላክን ለማወደስ ረድቶናል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቀላል ሕይወት መምራታችን አምላክን ለማወደስ ረድቶናል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓይንህ አጥርቶ የሚያይ ነው?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
  • ጤናማ ዓይን ይኑራችሁ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2004
  • ቁሳዊ ንብረቶችን የምትመለከተው እንዴት ነው?
    ወጣትነትህን በተሻለ መንገድ ተጠቀምበት
  • ቁሳዊ ነገሮችን ሳይሆን የአምላክን መንግሥት ፈልጉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሐምሌ ገጽ 2

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ቀላል ሕይወት መምራታችን አምላክን ለማወደስ ረድቶናል

በአሁኑ ጊዜ፣ በቀላሉ ሕይወታችን በተለያዩ ነገሮች ሊጠላለፍ ይችላል። አንድን ነገር ለመግዛት፣ ክፍያ ለመፈጸም፣ ለመጠቀም፣ ለመጠገን እንዲሁም ለመንከባከብ ጊዜና ጉልበት ያስፈልጋል። ኢየሱስ ቀላል ሕይወት ይመራ ነበር፤ ይህም ቁሳዊ ነገሮች ትኩረቱን እንዳይከፋፍሉትና አገልግሎቱን ከመፈጸም እንዳይዘናጋ አድርጎታል።—ማቴ 8:20

የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጉት ሰብሰባ ላይ የተገኙ አንድ ባልና ሚስት

በአገልግሎት ይበልጥ ለመካፈል አኗኗርህን ቀላል ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? ቢያንስ አንደኛው የቤተሰባችሁ አባል አቅኚ እንዲሆን አንዳንድ ማስተካከያዎችን ማድረግ ትችሉ ይሆን? አሁን በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ውስጥ ብትሆኑም ቁሳዊ ነገሮች ቀስ በቀስ ሕይወታችሁን እያወሳሰቡት ይሆን? ቀላል ሕይወት በመምራት ይሖዋን ማገልገል ደስተኛና እርካታ ያለው ሕይወት እንዲኖረን ያደርጋል።—1ጢሞ 6:7-9

ሕይወትህን ቀላል ማድረግ የምትችልባቸውን መንገዶች ጻፍ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ