የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሐምሌ ገጽ 8
  • የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የረዳት አቅኚነት ፕሮግራም
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1997
  • አሁንስ አቅኚ መሆን ትችሉ ይሆን?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
  • የመታሰቢያው በዓል ሰሞን—የአገልግሎት እንቅስቃሴያችንን ከፍ የምናደርግበት ወቅት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2005
  • ዘንድሮም ጥሪውን ትቀበላላችሁን?—ለረዳት አቅኚነት በድጋሚ የቀረበ ጥሪ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1998
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሐምሌ ገጽ 8

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም

ሁለት አቅኚዎች ለአንድ ሰው ሲሰብኩ

የዘወትር አቅኚነት ጥሩ ፕሮግራም ማውጣትን ይጠይቃል። በሳምንት 18 ሰዓት ማገልገል ከቻልክ የዘወትር አቅኚ መሆን ትችላለህ፤ የምታርፍበት ጊዜም ይኖርሃል! እንዲያውም እንዲህ ያለው ፕሮግራም ያልታሰበ ነገር ቢያጋጥምህ ለምሳሌ በሕመም ወይም በመጥፎ የአየር ንብረት ሳቢያ አገልግሎት መውጣት ባትችል ያን ማካካስ የምትችልበት ክፍተት አለው። ከዚህ በታች ያለው ሣጥን ግማሽ ቀን ወይም ሙሉ ቀን የሚሠሩ ወይም የጤና እክል አሊያም የአቅም ገደብ ያለባቸው አስፋፊዎችን ሊጠቅም የሚችል ሐሳብ ይዟል። ጥቂት ማስተካከያዎችን በማድረግ ከቤተሰባችሁ አባላት አንዱ መስከረም ላይ አቅኚነት መጀመር ይችል ይሆናል። በሚቀጥለው ጊዜ የቤተሰብ አምልኮ ስታደርጉ ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ አትወያዩም?

ግማሽ ቀን እሠራለሁ

ሰኞ

ሥራ

ማክሰኞ

ሥራ

ረቡዕ

ሥራ

ሐሙስ

6 ሰዓት

ዓርብ

6 ሰዓት

ቅዳሜ

4 ሰዓት

እሁድ

2 ሰዓት

ሙሉ ቀን እሠራለሁ

ሰኞ

2 ሰዓት

ማክሰኞ

2 ሰዓት

ረቡዕ

የጉባኤ ስብሰባ

ሐሙስ

2 ሰዓት

ዓርብ

2 ሰዓት

ቅዳሜ

6 ሰዓት

እሁድ

4 ሰዓት

የጤና እክል ወይም የአቅም ገደብ አለብኝ

ሰኞ

እረፍት

ማክሰኞ

3 ሰዓት

ረቡዕ

3 ሰዓት

ሐሙስ

3 ሰዓት

ዓርብ

3 ሰዓት

ቅዳሜ

3 ሰዓት

እሁድ

3 ሰዓት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ