የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ነሐሴ ገጽ 1
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ንቁ!
  • ንቁ!
  • አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ነሐሴ ገጽ 1
አንድ ባልና ሚስት በቪየና ኦስትሪያ በኢንተርኮም ተጠቅመው ሲመሠክሩ

በቪየና ኦስትሪያ በኢንተርኮም ተጠቅመው ሲመሠክሩ

የአቀራረብ ናሙናዎች

ንቁ!

ንቁ! ቁጥር 4 | ልማዶችህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?

ጥያቄ፦ መጥፎ ባሕርያትን አስወግዶ ጥሩ ባሕርያትን ለማፍራት ከፍተኛ ጥረት ቢደረግ አያስቆጭም ቢባል አይስማሙም?

ጥቅስ፦ መክ 7:8ሀ

አበርክት፦ ይህ ርዕስ መጥፎ ባሕርያትን ማስወገድ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ያብራራል።

ንቁ!

ጥያቄ፦ ሁሉም ሰው በሕይወቱ ውስጥ የሚያጋጥሙትን ለውጦች ማስቀረት አይችልም። ታዲያ ለውጥ ሲከሰት ሁኔታውን በተሳካ መንገድ መወጣት የሚቻለው እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ መክ 7:10

አበርክት፦ [በገጽ 10 ላይ የሚገኘውን ርዕስ አሳየው።] ይህ ርዕስ ለውጦች ሲያጋጥሙን ሁኔታውን በተሳካ መንገድ ለመወጣት የሚረዱንን የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ያብራራል።

አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ

አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ

ጥያቄ፦ የቤተሰባችንን አባላትና ጓደኞቻችንን ጨምሮ ሁሉም ሰው ስም አለው። አምላክስ የራሱ መጠሪያ ስም አለው? ከሆነስ ስሙ ማን ነው?

ጥቅስ፦ መዝ 83:18

አበርክት፦ ይህ ብሮሹር መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አምላክ የሚያስተምረውን ሌሎች ሐሳቦችም ይዟል። [ገጽ 6 እና 7 ላይ የሚገኙ አንዳንድ ነጥቦችን ጥቀስ።]

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ