የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 2
  • ‘ባሏ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ባሏ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አንዲት እናት የሰጠችው ጥበብ ያዘለ ምክር
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • መጽሐፍ ቅዱስ ባለሙያ ሚስትን የሚገልጽበት መንገድ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ለባለ ትዳሮች የሚሆን ጥበብ ያዘለ መመሪያ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • በጋብቻ ውስጥ መገዛት ማለት ምን ማለት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 2

ክርስቲያናዊ ሕይወት

‘ባሏ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው’

ባለሙያ ሚስት ባሏን ታስከብራለች። በንጉሥ ልሙኤል ዘመን፣ ባለሙያ ሚስት ያለው ባል ‘በከተማዋ በሮች በሰዎች ዘንድ በሰፊው ይታወቅ’ ነበር። (ምሳሌ 31:23) በዛሬው ጊዜ፣ የተከበሩ ወንዶች የጉባኤ ሽማግሌዎችና አገልጋዮች ሆነው ያገለግላሉ። ያገቡ ከሆኑ፣ የሚስቶቻቸው መልካም ምግባርና የሚያደርጉላቸው ድጋፍ ጉባኤውን በሚያገለግሉበት መንገድ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። (1ጢሞ 3:4, 11) እንዲህ ያሉት ባለሙያ ሚስቶች የባሎቻቸውን ብቻ ሳይሆን የጉባኤውንም አድናቆት ያተርፋሉ።

አንዲት ሚስት ባለቤቷን በአክብሮት ስታናግር፣ ባለቤቷ የጉባኤ ሥራ በሚሠራበት ወቅት ልጆቻቸውን ስትንከባከብ እንዲሁም የምግብ ሸቀጦችን ስትገዛ

አንዲት ባለሙያ ሚስት፣ ባሏ ኃላፊነቱን እንዲወጣ መርዳት የምትችልባቸው መንገዶች፦

  • ደግነት የሚንጸባረቅባቸው ቃላት ተጠቅማ በማበረታታት።—ምሳሌ 31:26

  • ባሏ ጉባኤውን ለመርዳት የሚያስችል ጊዜ እንዲኖረው በፈቃደኝነት በመተባበር።—1ተሰ 2:7, 8

  • ባላት ነገር ረክታ በመኖር።—1ጢሞ 6:8

  • ጉባኤውን የሚመለከቱ ሚስጥራዊ ጉዳዮችን እንዲነግራት ባለመጠየቅ።—1ጢሞ 2:11, 12፤ 1ጴጥ 4:15

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ