የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 1
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ንቁ!
  • እውነትን አስተምሩ
  • መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? (ቪዲዮ)
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 1
ሁለት እህቶች ቺሊ ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሲመሩ

ቺሊ ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሲመራ

የአቀራረብ ናሙናዎች

ንቁ!

ንቁ! ቁጥር 6 2016 | በሽታን መከላከል የሚቻለው እንዴት ነው?

ጥያቄ፦ ሁሉም ሰዎች ጤናማ መሆን ይፈልጋሉ ቢባል እንደምትስማማ እርግጠኛ ነኝ። ሆኖም በሽታዎችን መከላከል የምንችለው እንዴት ይመስልሃል?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 22:3

አበርክት፦ ይህ የንቁ! መጽሔት ብልህ በመሆን በሽታን መከላከል የምንችልባቸውን መንገዶች ያብራራል።

እውነትን አስተምሩ

የተከፈተ መጽሐፍ ቅዱስ

ጥያቄ፦ መከራ እንዲደርስብን የሚያደርገው አምላክ ነው ወይስ ሌሎች ነገሮች ናቸው?

ጥቅስ፦ ኢዮብ 34:10

እውነት፦ መከራ እንዲደርስብን ያደረገው አምላክ አይደለም። ከዚህ ይልቅ መከራ የሚያመጡብን ዲያብሎስ፣ የሰው ልጆች የሚያደርጉት መጥፎ ምርጫ እንዲሁም በአጉል ጊዜ አጉል ቦታ ላይ መገኘት ናቸው። መከራ ሲደርስብን አምላክ ይረዳናል። በእርግጥም እሱ ስለ እኛ ያስባል።

መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? (ቪዲዮ)

መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? (ቪዲዮ)

ጥያቄ፦ ዓለምን የሚቆጣጠረው አምላክ ይመስልሃል? [ሐሳቡን እንዲገልጽ ዕድል ስጠው።] መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው አንተ ከምታስበው የተለየ ሊሆን ይችላል። ይህ አጭር ቪዲዮ ስለዚህ ጉዳይ ያብራራል። [ቪዲዮውን አጫውት።]

አበርክት፦ ይህ መጽሐፍ፣ አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምን እንደሆነና ይህን በተመለከተ የእሱ ዓላማ ምን እንደሆነ በምዕራፍ 11 ላይ ያብራራል። [የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ወይም ምን ያስተምራል የተባለውን መጽሐፍ አበርክት።]

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ